Ethiopia Zare (ማክሰኞ መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም. October 11, 2011)፦ የካናዳ መንግስት መቀመጫ በሆነችው ኦታዋ ዛሬ ምክሰኞ ኦክቶበር 11 ቀን 2011 ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ እን

ዓለም በአሣዛኝ ዜናዎች መጥለቅለቅ ከጀመረች ዋል አደር ብላለች፡፡ አሁን አሁን የዜና ማሠራጫዎች ራሳቸው ክፉ ዜና ማወጅን በጣም ከመልመዳቸው የተነሣ መልካም ዜናን እንደቅንጦት እያዩት ይመስላል ብዙም ሲሳቡበት አይታዩም፡፡ እርግጥ ነው ከወደ አሜሪካን ሀገር በሣተላይት የሚሠራጭ ሱፕሪም ማስተር የሚባል ቴሌቪዥን ዐውቃለሁ፡፡ ይህ በአንዲት ቬትናማዊት የሂማሊያ መነኩሲት የሚመራው የ24/7 ቲቪ በዜና ዕወጃው መጥፎ ዜናን አያቀርብም (ይህች ሴት ብርሃነ […]

የቀድሞዉ የኬፕ ቨርዴ ፕሪዝደንት ፔድሮ ፔረስ በአፍሪቃ መሪዎች መልካም አስተዳደር ምክንያት የሚሰጠዉን የሞአ ኢብራሂም ሽልማትን ማግኘታቸዉ ተገጸ።

የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።

ክንፉ አሰፋ በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝታችን፤ ከኪጋሊ-ሩዋንዳ ተነስተን አመሻሹ ላይ ካምፓላ ስንገባ ጸሃይ ብርሃንዋን ለጨረቃ አስተላልፋ እልም ብላ ጠፍታለች። ውቧ ካምፓላ በምሽት ከምድር በላይ 2000 ጫማ ርቀት ላይ ስትታይ በከፊል ጨለማና፤ በከፊል ብርሃን ተሸፍናለች። ይህም ከምእራቡ ዓለም ለሚገባ ተጓዥ እንግድነቱ …

የካምፓላ ማስታወሻ Read more »

ኬንያዊያን ለመጀመሪያይቱ የአፍሪካ ሴት የኖቤል ተሸላማ ዋንጋሪ ማታዪ ክብር ሰጥተው ተሰናብተዋቸዋል፡፡

–  ‹እናንተ ተቸግራችሁ ለእኛ ብቻ ስጡን ማለት አይቻልም›› የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣንበአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ የነበረውን የትራ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስሙ በግንባር ቀደምትነት የሚነሳ ነው፡፡

ዳንጐቴ ግሩፕ የተሰኘው ግዙፍ ኩባንያ ባለቤት የሆኑት ናይጄሪያዊው ቢሊየነር በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለመገንባት በዝግጅት ላይ…

በአሁኑ ጊዜ የመልካም ሥነ ምግባር መርሆዎች ብሎ ሰሌዳ የማይሰቅል የመንግሥት መሥርያ ቤት የለም፡፡

በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ 548 የላንቴ ቀበሌ አባወራዎች በተወካዮቻቸው አማካይነት ከሁለት ሳምንት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቀ

. ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለመገንባት አቅዷል. አስተዳደሩ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል

ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮ

የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን ብልሽትና

የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከታቀደው ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡

ሁለት የምዕራብ አፍሪቃ ሀገሮች፡ ማለትም የካሜሩን እና የላይቤርያ ሕዝቦች በሚቀጥሉት አራት ቀናት ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሄዳሉ። ካሜ…

300 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች በሀርጌሳ ታስረዋል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 27 ቀን 2004 ዓ.ም. October 8, 2011)፦ የኢህአዴግ መንግስት በሱማሌ ላንድ የሚገኙ ኢትዮ…

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ለሰላሳ ዓመታት ለመግዛት እቅድ አለው ይላሉ

የዘንድሮዉ የሰላም ኖቤል ተሸላሚዎች ሶስት ሴቶች መሆናቸዉን የሽልማት ሰጪዉ ተቋም ያሳታወቀዉ በአዉሮጳ ከእኩለ ቀን በፊት ነዉ።

ኢትዮጵያ ነባር ነገዶች

ተወላጆች የሆኑ 100 ያህል ሰዎች «ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» የተሰኘው ድርጅት እንደገለጸው ፣ የግቤውን ወንዝ 3ኛ ግድብ ሥራ በመቃ

የትምህርት ጥራት ጉዳይ በኢትዮጵያ ዛሬም ብዙ እያነጋገረ ነው። ወላጆችና ተማሪዎች በትምህርት አሰጣጡ ላይ ይታያል በሚሉት ጉድለት አኳያ ወቀሳ ይሰነዝራሉ።

ባሣለፍነው ክረምት ሰኔ ወር ጀምሮ ህዝብ የሚያውቋቸው ሰዎች ዘብጥያ መውረዳቸውን የዓለም አቀፍም ሆነ ኢትዮጵያ የዜና ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በአዲሱ የሽብርተኝነት አዋጅ ህግ መሠረት በመጀመሪያ ዘብጥያ የተወረወሩት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና በሀገሯ ጉዳይ ላይ ፊት ለፊት የምትፅፈው ጋዜጠኛና መምህርት ርእዮት አለሙ ሲሆኑ ቀጥሎም ጋዜጠኛ ሾለሺ ሐጐስ ታስሯል፡፡ ከዚያም እነርሱን ተከትሎ ደግሞ በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አባላት […]

ባሣለፍነው ክረምት ሰኔ ወር ጀምሮ ህዝብ የሚያውቋቸው ሰዎች ዘብጥያ መውረዳቸውን የዓለም አቀፍም ሆነ ኢትዮጵያ የዜና ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በአዲሱ የሽብርተኝነት አዋጅ ህግ መሠረት በመጀመሪያ ዘብጥያ የተወረወሩት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና በሀገሯ ጉዳይ ላይ ፊት ለፊት የምትፅፈው ጋዜጠኛና መምህርት ርእዮት አለሙ ሲሆኑ ቀጥሎም ጋዜጠኛ ሾለሺ ሐጐስ ታስሯል፡፡ ከዚያም እነርሱን ተከትሎ ደግሞ በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አባላት […]

“በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ማግኘት የሚገባውን ነገር ከብሔር ክልሉ ውጭ በመኖሩ ብቻ ያጣል፡፡” በዚህ ጭብጥ አገባብ ላይ እንዳልነው፣ የጋራ ጥቅም ያላቸው እና በራስ ገዝ እና ክልላዊ የመንግሥት የስልጣን ቁጥጥር የተጠመዱ ልሂቃን፣ ወደ ፓርቲነት ሲመነዘሩ `የማዕከላዊ ስርዓት` መንስኤን ያሳያል፡፡ ማለትም ባለው የፓርቲ ስርዓት “ኢህአዴግ [ማለት] ህወሓት የበላይ አገር የሆነበት የብሔር ተኮር ፓርቲዎች ጥምረት ሆ በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ደግሞ አጠቃላይ […]

“በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ማግኘት የሚገባውን ነገር ከብሔር ክልሉ ውጭ በመኖሩ ብቻ ያጣል፡፡”
በዚህ ጭብጥ አገባብ ላይ እንዳልነው፣ የጋራ ጥቅም ያላቸው እና በራስ ገዝ እና ክልላዊ የመንግሥት የስልጣን ቁጥጥር የተጠመዱ ልሂቃን፣ ወደ ፓርቲነት ሲመነዘሩ `የማዕከላዊ ስርዓት` መንስኤን ያሳያል፡፡ ማለትም ባለው የፓርቲ ስርዓት “ኢህአዴግ [ማለት] ህወሓት የበላይ አገር የሆነበት የብሔር ተኮር ፓርቲዎች ጥምረት ሆ በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ደግሞ አጠቃላይ የፌዴራል […]

የደረሰብኝን በደል ለመንግስት አሳውቁልኝ ሲሉ ወ/ሎ አስናቀች ገ/መድህን ዝግጅት ክፍላችንን ተማፀኑ፡፡ በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 7 (በቀድሞ ቀበሌ 16/17) የቤት ቁጥር 750/2 ነዋሪ የሆኑት የቤት እመቤት እምባቸውን እያረገፉ ሁለት የወረዳው ባለሥልጣናት በህጋዊ መንገድ የተሰጠኝን ማብሰያ አፍርሰው ዕቃዬን ውጪ ስለወረወሩብኝ ልጆቼን አብስዬ የማበላበት ቦታ አጥቼ በመቸገሬ ትንሹ ልጄም በረሃብ ሞተብኝ” ሲሉ በማያቋርጥ ለቅሶ ዝግጅት ክፍላችን በመገኘት […]

የደረሰብኝን በደል ለመንግስት አሳውቁልኝ ሲሉ ወ/ሎ አስናቀች ገ/መድህን ዝግጅት ክፍላችንን ተማፀኑ፡፡ በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 7 (በቀድሞ ቀበሌ 16/17) የቤት ቁጥር 750/2 ነዋሪ የሆኑት የቤት እመቤት እምባቸውን እያረገፉ ሁለት የወረዳው ባለሥልጣናት በህጋዊ መንገድ የተሰጠኝን ማብሰያ አፍርሰው ዕቃዬን ውጪ ስለወረወሩብኝ ልጆቼን አብስዬ የማበላበት ቦታ አጥቼ በመቸገሬ ትንሹ ልጄም በረሃብ ሞተብኝ” ሲሉ በማያቋርጥ ለቅሶ ዝግጅት ክፍላችን በመገኘት […]

በ1997 ዓ.ም 6.8% የነበረው የዋጋ ንረት በተከታዮቹ ሁለት አመታት 12.3 በመቶ እና 15. 8 በመቶ ደረሰ፡፡ ይህም ማለት የንረቱ እድገት መጠን በሁለት ዓመት ውስጥ 132 በመቶ ሆነ ማለት ነው፡፡ ከ1999 ዓ.ም በኋላ ያሉት አራት ዓመታት አጠቃላይ የዋጋ ንረት መጠንን ስንመለከት ደግሞ 1999 ላይ 15.8 በመቶ የነበረው በ2003 ዓ.ም 57 በመቶ ደርሷል፡፡ ይህም አጠቃላይ የአራት ዓመት […]

በ1997 ዓ.ም 6.8% የነበረው የዋጋ ንረት በተከታዮቹ ሁለት አመታት 12.3 በመቶ እና 15. 8 በመቶ ደረሰ፡፡ ይህም ማለት የንረቱ እድገት መጠን በሁለት ዓመት ውስጥ 132 በመቶ ሆነ ማለት ነው፡፡ ከ1999 ዓ.ም በኋላ ያሉት አራት ዓመታት አጠቃላይ የዋጋ ንረት መጠንን ስንመለከት ደግሞ 1999 ላይ 15.8 በመቶ የነበረው በ2003 ዓ.ም 57 በመቶ ደርሷል፡፡ ይህም አጠቃላይ የአራት ዓመት […]

የዕድገትና የትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ አንድ ዓመቱንጨርሷል፡፡ ኢትዮጵያ እንደተጠበቀው በዓመት ከ11 እስከ 15 በመቶ የማደግ ሕልሟን አሳካች ወይስ ችግር አለ?

ስቲቭ ጆብስ ሞተ፤ ታላቅ ሥራውን ግን ለሰው ልጆች አበረከተ፡፡ ስቲቭ ዓለምን የለወጠ፣ ባለ ብሩህ አዕምሮና ጀግና ሆኖ አለፈ፡፡

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ “ሽብርተኛ” የሚለው ቃል ትርጉሙ ተዛብቷል። በአገራችን ሰዎች “ሽብርተኝነትን” ቢያንስ በሚከተሉት ሶስት መንገዶች ይረዱታል። የመለስ ዜናዊ አገዛዝ “በአሸባሪነት” “ጠርጥሮ” ያሰራቸውን ዜጎችን ስብዕና ያስተዋሉ፤ “ሽብርተኛ” የጨዋነት፣  የመልካም ሥነ-ምግባርና የመልካም ዜግነት መጠሪያ አድርገው  ወስደውታል።  እናቶች ልጆቻቸው ሲያድጉ እንደ አቶ አንዱዓለምና አራጌ፣ እንደ አቶ እስክንድር ነጋ ወይም እንደ ወ/ት ርዕዮት ዓለሙ ስም አስጠሪ እንዲሆኑላቸው ይመኛሉ። ህዝብን የስልጣን […]

ከምድር በታች ኢትዮጵዊያንን የሚያስተዳድር አንድ ህግ ብቻ አለ።ይህ ህግ የመለስ ዜናዊ ስሜት ነው። ይህ ስሜት ደግሞ በጫት፤በሲጋራና በመጠጥ ሱሶች የተበከለ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ በሆነ ክፋትና ጥላቻ መንፈስ የተሞላ ነው። ይሄም መንፈሱ ጭካኔን፤ ጭካኔውም ፍርሃትን ፈጥሮበት አገራችንን እያሸበራት ይገኛል። መለሾ ዜናዊ ጫቱን ቅሞ ሲያበቃ የራሱ ጥላ ጭምር ግንቦት ሰባትን እየመሰለው ያየውን ሁሉ ያዙልኝ እሰሩልኝ ግደሉልኝ እያለ […]