መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አላገኘሁም አለ

መንግሥት በሽብርተኛ ስም በዜጐች ላይ እያደረሰው ያለውን ወከባ እንዲያቆም በመጠየቅ መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አለማግኘቱን የመድረክ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡