የሞ ኢብራሂም ሽልማት ለቀድሞ የኬፕ ቬርዴ ፕሬዚደንት DW Amharic October 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።