ኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የተመደበላቸውን በጀት የሚያስተዳድሩበት መመርያ አወጡ
የኦሮሚያና የደቡብ ክልል ፋይንናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮዎች የሚሊኒየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ከፌዴራል መንግሥት የተመደበላቸውን በጀት የሚያስተዳድሩበት አዲስ መመርያ አወጡ፡፡