የበማድመጥ መማር ዝግጅት በኢትዮጵያ DW Amharic October 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በማድመጥ መማር በሚል ርዕስ ዘውትር ዓርብ ከዶይቸ ቬለ ራዲዮ የሚቀርብላችሁ የሬዲዮ ጭውውት አዳዲስ ክፍሎች ላለፉት ሳምንታት በአዲስ አበባ ሲቀረፁ ሰንብተዋል።