እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም ይንቀሳቀሳል የተባለው ዋሃቢያ በአክራሪነት ተፈረጀ Ethiopian Reporter October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ዋሃቢያ የተባለውን ድርጅት በአክራሪነት ፈረጀ፡፡ አንዳንዶች ፍረጃውን በተመለከተ ተቃውሞ እያሰሙ ነው፡፡