የድሃና የሃብታም ልዩነት መስፋፋት DW Amharic October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ያለፉት ሁለት አሠርተ-ዓመታት አዳጊ እየተባለ በሚጠራው የዓለም ክፍል ከመቼውም የበለጠ የኤኮኖሚ ዕድገት የታየባቸው ናቸው። በተለይ በእሢያ ክፍለ-ዓለም ጠንካራ የልማት ዕርምጃ ሲታይ በአፍሪቃም ባለፉት አሥር ዓመታት ያልተቋረጠ ዕድገት ሲደረግ ቆይቷል።