የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከሲፒጂ የኣለም ኣቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት በክብር ተቀበሉ። Ethiopia’s Zone 9 bloggers were honored with the 2015 International Press Freedom Awards on Tuesday in New York City.  http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=107092

በኣምቦ አና ኣከባቢዋ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ከፍተኛ ተቃውሞ ሲሰማ ውሏል፥ይህም ተቃውሞ በጎረቤት ከተሞን የተዛመተ መሆኑ ታውቋል። Protest has erupted in Ambo and spreading to neighboring towns ~Protesters in Mandi have blocked the road that pass through the town

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቁጭ ብሎ የማህበራዊ ድረ ገጽ ፉጨቶችን ልትሚያዎችን ጡዘቶችን እያዩ መታዘብ ደስ ይላል::የረሃቡን እና የድርቁን አጀንዳ ለመደበቅ ካርታውን ለመፐወዝ በወያኔ የተደረጉ ጥረቶች ከሞላ ጎደል ተሳክተዋል ቢባልም ወያኔ አስቻ ሰአት እየጠበቀ የሚጫወተው ሚና ስሜታውያን እና ያልበሰሉ ፖለቲካኛ …

ክሕወሓት ብኣዴን ተፋጩ እስከ ሰማያዊ ፓርቲ የስልጣን ማግለል አጀንዳ በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲፈተል (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። ቅምያው ህዝቡ ክፉኛ እየተቃወመው ይገኛል።ረሃቡ በሰውና በእንስሳ ሂወት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ የሚታወቅ ነው። የደጉዓ ተምቤን ወረዳ ሃላፊዎች በድርቅ የተጠቁ ቀበሌዎች ኣመራሮች ሰብስበው ” …

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። Read more »

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአዛዙ የአፈና መዋቅር የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነትና የእኩልነት ትግል አይቀለበስም! ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱና በሌሎች ራሱ ባወጣቸው ህጎች በርካታ መብቶችን ለይስሙላ ቢደነግግብ ቅሉ፤ በተግባር ግን እነዚህን መብቶች ሆነ ብሎ ባደራጀው የአፈና መዋቅሩ እየደፈቃቸው ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን አገዛዙ የመደራጀት …

በአገዛዙ የአፈና መዋቅር የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነትና የእኩልነት ትግል አይቀለበስም! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts 99 23.11. 2015 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=xYH0l834N44]  

የአገራችንን ስምና ዝና በማጉደፍ የታወቁት ረሃብና ጠኔ ዘንድሮም ጓዛቸውን ጠቅለው ይዘው አገራችንን እየጎበኙ ነው። ባሁኑ ወቅት 8.2 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ሲሆን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይህ ቁጥር ወደ አስራ አምስት ሚሊዮን ያድጋል የሚል አስተያየት ጉዳዩን ከሚያውቁ ባለሙያዎች እየተነገረ …

ረሃብ ለምን ደፈረን? ዴሞ ቅጽ 41 ቁ 2 ጥቅምት 2008 ዓ.ም Read more »

1. ይህ ስብስብ በሕግ አይን እንዴት ይታያል? የተለያዩ ሰዎች ‹‹ይህ ጊዜያዊ ስብስብ የመንግስት እውቅናና ፈቃድ አለው ወይ?›› ሲሉ መጠየቃቸው ይታወሳል፡፡ ይህንኑ በተመለከተ የተለያዩ የዚህ ስብስብ ዓላማ ተጋሪ የሆኑ የሕግ ባለሙያዎች እንደገለፁልንና በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ 862 በግልፅ እንደተመለከተው፤ የሰብአዊ እርዳታን …

ከ‹‹ቤዛ እንሁን!›› በወቅታዊ ሶስት ጉዳዮች ላይ የተሰጠ ማብራሪያ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የስለላ እና ደህንነት አባሎቹ እየተሙለጨለጩበት ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ ያለው እና ባለፈው ወር በግምገማ በተደጋጋሚ ሲታመስ የነበረው የወያኔ ደህንነት ቢሮ በአባላቶቹ ላይ አዲስ የአሰራር ስልት ሊዘረጋ መሆኑ ታውቋል::ባለፈው በተደረገው ግምገማ የተባረርት እንዲሁም ከደረጃቸው ዝቅ ያሉ እና …

የወያኔ የደህንነት ጽ/ቤቱ በአባላቶቹ ላይ አዲስ አሰራር ሊተገብር ነው:: Read more »

ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን የጠበቃችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ሥልጣን መጋራት የፈለጋችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ የእምነት፣ የፕሬስና የሃሳብ ነጻነት የጓጓችሁ፤ ‘ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ጋር ተስማምቶ መሥራት ይቻላል’ የምትሉ፤ ተስፋ …

ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። Read more »

በአገራችን በስፋት ከሚተረክላቸው ፓርቲዎች መካከል ኢህአፓ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ይሁንና ‹‹ያ ትውልድ›› ተብሎ የሚነገርለትን ያህል ሳያበረክት በአጭሩ ተቀጭቷል፡፡ ለዚህም በዋነኝነት ከሚነሱት ምክንያቶች መካከል አንዱ በፓርቲው ውስጥ የተነሳው ‹‹አንጀኝነት›› ነው፡፡ በፓርቲው ‹‹የአንጃ›› ታሪክ በነ ብርሃነ መስቀል ረዳና ጌታቸው ማሩ የሚመራው ቡድን …

‹‹ብ.አ.ዴ.ን.›› የማን ወኪል ነው? ጌታቸው ሺፈራው Read more »

በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል::በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር በኦነግ ወታደሮች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ጦርነት መደረጉን ተከትሎ የኦነግ ወታደሮች ወደ ኬንያ ሸሽተው ድንበር ዘልቀዋል በሚል ጥርጣሬ አሰሳ ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ሶስት የኬንያ የፖሊስ መኮንኖችን መግደላቸው አንድ የኬንያ ጋዜጣ አስታወቀ:: …

በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል:: ሶስት የኬንያ የፖሊስ ኦፊሰሮች በወያኔ ወታደሮች ተገደሉ:: Read more »

ረዥም ጉዞ የሚጠብቀን መንገደኞች መተማመን ይገባናል፡፡ በአንድ ልብ የማይጓዙ መንገደኞች አገር አይገነቡም፡፡ ይልቁንም ቶሎ የመፈራረስ፣ እርስ በርስ የመጠራጠር፣ አንዱ አንዱን ለመጣል የመጣር፣ የመተነኳኮስና የመካካድ ባህሪ ያነግሳሉ፡፡ ተቋማዊ አደረጃጀታቸውን ጥያቄ ላይ የሚጥለው ይህን ዓይነት ባህሪ ሲኖር ነው፡፡ ቡድናዊነትና ወገናዊነት ከበዛ መንገዶች …

እየተሞዳሞዱ ሥራ በሚያንቀሳቅሱበት መልካም አስተዳደርን መመኘት የዋህነት ነው፡፡ Read more »

የወያኔ አገዛዝ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ መሃመድ አላሙዲን በአሜሪካን አትላንታ በኢትዮጵያ ሪቭው አዘጋጅ በጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ላይ የከፈቱት ክስ ውድቅ መሆኑ ታወቀ:: በአትላንታ የሚገኘው ፍርድ ቤት አላሙዲን እና ግብረ አበሮቹ እነ ጀማል አህመድ ከነሃሴ 2012 ጀምሮ በጠበቃቸው ዲኤልኤ በኩል በኢትዮጵያ …

አቶ አላሙዲና የዘረፋ ግብረአበሮቹ በአሜሪካ ፍርድቤት ሽንፈትና ቅሌት ተከናነቡ:: Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ …

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት …

በሕወሓት የበላይነት የብአዴን አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ? Read more »

ከኤፍል ታወር የገዘፈች፣ የፓሪስ የፍቅር ሃውልት – ኤልሳ!… . እሷ ለልጇ የተተኮሰን የአሸባሪ ጥይት፣ በደረቷ የተቀበለች እናት ናት! (በሰሞኑ የሽብር ጥቃት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ) . . ኤልሳ ዴልፕላስ ሙዚቃ ትወዳለች፡፡ ስለምትወድም ነው፣ ያለፈችዋን አርብ ከብቸኛ ልጇ ከሉዊስ እና ከእናቷ ፓትሪሺያ …

ከኤፍል ታወር የገዘፈች፣ የፓሪስ የፍቅር ሃውልት – ኤልሳ!… Ante-ነህ Read more »

አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!                  

የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Minilik Salsawi – ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ከቃል አቀባይነት ይልቅ ለሕወሓቶች በወሬ አቀባይነት ያገለገለው ጌታቸው ረዳ ለሬድዋን ሁሴን ከስራ መባረር ሁነኛ ምቀኛ የሆነውና በግምገማው ይሁን በተለያዩ …

የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

አይ ኤስ በኢትዮጵውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ዛሬ ህዳር 8/2008 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመናገሻ ምድብ ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ችሎቱ በቢሮ ከመታየቱም ባሻገር …

መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ጥፋተኛ ተባሉ:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)– ከመከላከያ ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት ቀናት የተሰበሰቡት የሕወሓት ጄኔራሎች ቡድን የሃገሪት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ስለ ረሃቡ ያላቸውን መረጃ ለማርገብ እና ስለ ህዳሴው ልማት እና ዲሞክራሲ ያላቸውን ግንዛቤ ለማስፋት በሚል ሰበብ የገጽታ ግንባታ በየክፍሉ ስብሰባዎች …

በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ የረሃቡን መረጃ ለማርገብ የገጽታ ግንባታ ስብሰባዎች ሊደረጉ ነው:: Read more »

ብልግናና እና ስልጣን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባለጌ ብልግናውን በትምህርት ፣ በሥርዓት በተገመደ ባህል ፣ በቤተሰብ እና በሚከተለው ሃይማኖት ካላረቀ ዱርዬ ይሆናል ። ይህ ዱርዬ ወታደር ከሆነ ደሞ ፣ የጠመንጃው አፈሙዝ እና ብልግናው ጥጋብ ይደርብለት’ና የወጣለት አምባገነን ይሆናል ። የኢትዮጵያ …

ብልግናና እና ስልጣን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ ) የብርቱካን አሊ ልጅ አብዱ በራ’ብ እንዳልሞተ ወያኔ ነገረን ። በዛ ላይ ቢቢሲ ደሞ እንደ ኢሳት እንደዋሸ ተነገረን ። ይሁን ! እንበልና የብርቱካን ልጅ በራብ አልሞተም ፣ ቀጥሎም የብርቱካን ልጅ በቁንጣን …

ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

– በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው – የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ – አልሸባብ በወያኔ ላይ ጥቃት አደርስኩ ይላል – የወደቀውን የሩሲያ አውሮፕላን አስመልክቶ እንግሊዝና አሜሪካ የሰጡትን መግለጫ የሩሲያ ባለስልጣኖች አጣጣሉት – የደቡብ ሱዳን ተጻራራሪ ኃይሎች …

በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው:: የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ Read more »

Abera Lucas ~~~ግርማይ ገብሩ ወይዘሮ ብርቱካን ለBBC የሰጡትን ቃለመጠይቅ ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥ በፌደራል ህግ መሰረት ትግራይ ክልልን ተሻግሮ ኣማራ ክልል ድረስ ዘልቆ ወይዘሮ ብርቱካን ኣነጋግረዋል። ኣማራ ክልል ውስጥ ለምን ሄደ ?ማንስ ላከው? ትግራይ ክልል ውስጥ የሚጣራ ነገር ጠፍቶ ነው? ወይስ …

ትግርኛ ተናጋሪው VOA ጋዜጠኛ ወሎ ድረስ ምን ኣስኬደው?~~ Read more »

ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015) # የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡ # የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ # በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው # መዘዘኛው …

በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው:: የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡ Read more »

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ 3) ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር 4) በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን …

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

የአለም የጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል አለ::ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጤና ዙሪያ ለውጦችን ብታመጣም የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ በዜጐቿ ህይወት ላይ የጤና ችግር ሊያመጣ እንደሚችል ተናግሯል፡፡ ድርጅቱ አክሎም አፋጣኝ …

በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል :: (የአለም የጤና ድርጅት) Read more »

«ወያኔ» ብለው የሚጠሯት የዛፍ አይነት ለግጦሽ የሚጠቀሙት ሳር መሃል እየገባች ትበቅላለች፡፡ እሷ በበቀለችበት ቦታ ሁሉ ምንም ነገር አይበቅልም፤ ወይም ይደርቃል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በአፋር ክልል ስለተከሰተው ድርቅና ረሃብ፣ አቶ ሃሰን መሃመድ የተባሉ የክልሉ ነዋሪን በትላንትናው ምሽት አቅርበው ነበር፡፡ ጋዜጠኛዋ ጽዮን …

የረሃቡ እና የድርቁ ምክንያት የዝናብ እጥረት ብቻ ሳትሆን ወያኔ የምትባል አረም ናት ሲሉ የአፋር ነዋሪ ገለጹ Read more »

ወደ አውሮፓ ተሻግረው ለተሻለ ኑሮ በሚል ተስፋ ሰንቀው በሊቢያ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ በከፍተኛ ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ያለው የመንግስታቱ ማህበር ሕገወጥ የሰው ደላሎች ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙባቸው መሆኑን በአመታዊ ሪፖርቱ አስቀምጧል:: ሪፖርቱ እንዳለው ስደተኞች ጥገኝነት ፈላጊዎች …

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች በሊቢያ ከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ሲል የመንግስታቱ ማህበር ገለጸ:: Read more »

ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል። ከሶስት ሳምንት በላይ የዘለቀ ስብሰባ እያካሄዱ ለማመን የሚያስቸግሩ ወንጀሎች እንደተሰሩ እየሰማን ነው። ስለ ግምገማዎቹ ሌላ ቀን እመለስበታለው። ሰሞኑ ኣቶ ኣባይ ወልዱ ኣፅቢ፣ ሳዕሲዕ ፃዕዳእምባ፣ ኢሮብ በረሃብ የተጠቁ ወረዳዎች እየጎበኙ …

ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል። Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው እና ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርብ በሆነ ቦታ ላይ በ31 ቁጥር የአንበሳ አውቶብስ በተፈጠረ አደጋ ስድስት ሰዎች ወዲይው ሕይወታቸው ሲያልፍ ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሷል::የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በየካቲት 12 ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን …

በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ በአውቶብስ ላይ በደረሰ አደጋ 6 ሰዎች ሞቱ:: Read more »

የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ ሰማያዊ ፓርቲ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ለማድረግ በመብራት ኃይል አዳራሽ ህዳር 18/2008 ዓ.ም ስብሰባ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ መስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የላከው ደብዳቤ ‹‹ቀኑ አልፎበታል›› በሚል …

የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ Read more »

አርቲስት ፀደንያ ገ/ማርቆስ የ2015 የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ አርቲስት Tsedenia Gebremarkos Afrima 2015 East Africa Best Female Artist በሚለው ዘርፍ የአፍሪማ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=GtkHQNNs2kc]

ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::… የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤……. የአቃቂ ቃሊቲ ሕዝብና ምዕመናን የታቦት ማደሪያ ቦታው ይከበርልኝ እያለ ነው።……. የአይሲስ አሸባሪዎች በፓሪስ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዝሯቸው ጥቃቶች …

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤ Read more »

#Parisattacks : የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል:: የፈረንሳይ ባለስልጣናት እንዳሉት በፓሪስ ግድያ ከፈጸሙት አንዱ የሆነውና መሳሪያ ታጥቆ ጥቃት ሲያደር ነበር ያለውን ግለሰብ ማንነቱን ማወቁን ይፋ አድርገዋል ::በወቅቱ በሙዚቃ ድግሱ አከባቢ የነበሩትን ምርመራዎች ተከታትሎ ደረስኩበት ያለው ግለሰብ …

የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል:: Read more »

በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ እየሞከረ ነው። መንግስት ለክልል መንግስታትና በውጪ ሀገራት ላሉ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፈው መመሪያ ረሀብ ወደ ተከሰተበት አካባቢ ጋዜጠኞች እንዳይሄዱ፣ የረድዔት ድርጅት ሰራተኞችም መረጃ እንዳያቀብሉ ብርቱ ጥረት …

ጋዜጠኞች ረሀቡን እንዳይዘግቡ ገደብ ተቀመጠ። Read more »

 ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት ወሎ ቆቦ አካባቢ የቢቢሲው …

ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል Read more »

Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን እየገደለ እያሳደደ ባለበት በዚህ አደገኛ ጊዜ ላይ የድርጊት መረሃ ግብሮች ሁሉ ሕዝብን ለማዳን መረባረብ በሚጠበቅበት ወቅት የፓሪሱን ጥቃት እንደ አጀንዳ ይዞ ማራገብ አገዛዙ ምን …

ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more »

በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ ባደረግነው አስቸኳይ ስብሰባ የተገኙ 13 ሰዎች የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ 1. ሁላችንም እንደዜጋ ከራሳችን በመጀመር ሚናችንን መወጣት ይኖርብናል፡፡ በዚህም መሰረት ከእያንዳንዳችን በነፍስ ወከፍ በትንሹ ከ100 …

‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more »

“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ መጠጦችን …

ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በያዝነው አመት አጋማሽ 15 ሚሊዮን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ መንግስት በበኩሉ 8.2 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበ አምኗል፡፡ ሰሞኑን ቢቢሲ በሰራው ዘገባ በርሃቡ ምክንያት በየቀኑ 2 ህፃናት እየሞቱ እንደሆነ ገልፆአል፡፡ ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ …

ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ ከተሞች እየተሰደዱ ነው፡፡ Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል • ‹‹መልካም አስተዳደር የሚባለው ከወሬ ያለፈ እንዳልሆነ ያሳያል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት ለማድረግ ህዳር 18/2008 ዓ.ም በመብራት …

ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል Read more »

ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን …

ማን ይድረስላቸው? Read more »

ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አደገኛ አገዛዝ – ለሰው ልጅ ሕይወት ደንታ ቢስ የሆነ አገዛዝ – አደገኛ የሆኑ የሃሰት የፈጠራ …

ድርቅ እና ረሃብ = አደገኛ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ = የሕዝብ ሕልውና = 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጎራ ለይቶ እሳት መቆስቆስ ለማንም አይበጅም፡፡ በፖለቲካው መንደር ውስጥ የነገሡት ጥላቻዎች፣ አሽሙሮች፣ ሐሜቶችና መፍትሔ አልባ ቧልቶች ለአገራችን አይበጁም፡፡ ከፖለቲካዊ ሥልጣን በላይ አገር ትቅደም፡፡ ሕዝብ ይከበር፡፡ በአገር ስም፣ በሕዝብ ስም፣ በዲሞክራሲ ስም መቀለድ ይብቃ፡፡ አንድ ትልቅ …

ምሁር ነን የሚሉ ክፍሎች በጎሳና በፖለቲካ ልዩነት ምክንያት የሕዝብን መልካም እሴቶች እየናዱት ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሃገሪቱ ዘለቄታዊ የኢኮኖሚ ጥቅሞች በባዶ ካዝናዎች ተተክተዋል ይላል ከባንኮች አከባቢ የሚወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት በላኪነት ስራ ላይ በብዛት ተሰማርተው የሚገኙት የገዢው መደብ ባለስልጣናት እና ዘመድ አዝማዶቻቸው እንዲሁም በጥቅም ትሥሥር ላይ የተለጠፉ አቆርቋዥ ነጋዴዎች ንግድን ሽፋን በማድረግ …

የባንክ ባለሙያዎች ከውጪ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ ሐገሪቷ አደጋ ውስጥ ናት ይላሉ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) – Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕወሓት/ኢሕኣዴግ ሌቦች ተራ ሌቦች አይደሉም፡፡ አደገኞች ናቸው፡፡ ምክንያቱም በገንዘብ የታጀቡ ናቸው፡፡ በሥልጣንም የተደገፉ ናቸው፡፡ ምግባረ ብልሹነት የተጠናወታቸው ስለሆኑ ሕገወጥ ገንዘብና ሥልጣናቸውን ላለማጣት ሕግን ከመጣስና ወንጀል ከመፈጸም ወደኋላ አይሉም፡፡ ሌላውን አስወግደው እነሱ ብቻ የሚቆጣጠሩትና የእነሱን ፍላጎት …

መንግስታዊ ሌቦች ተራ ሌቦች አይደሉም፡፡ አደገኞች በገንዘብ የታጀቡ በሥልጣንም የተደገፉ ናቸው፡፡ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከደቡብ አፍሪካ ደርባን የአይን እማኞችን ጠቅሶ የአሜሪካ ድምጽ እንግሊዘኛው ድህረገጽ እንዳለው ባለፈው ሳምንት ብቻ ስድስት ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ይውጡልን በሚሉ ደቡብ አፍሪካውያን መገደላቸው ታውቋል::ዮናስ ፍቅሩ ይባላል በደርባን ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ሲሆን ስድስቱንም ሟጮች ያውቃቸዋል::ሁሉም በ20ዎቹ እድሜ ክልል …

በደቡብ አፍሪካ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ::ደቡብ አፍሪካውያን ለውጪ ዜጎች ያላቸው ጥላቻቸው አገርሽቶባቸዋል::‪ Read more »