አቶ አላሙዲና የዘረፋ ግብረአበሮቹ በአሜሪካ ፍርድቤት ሽንፈትና ቅሌት ተከናነቡ::

የወያኔ አገዛዝ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ መሃመድ አላሙዲን በአሜሪካን አትላንታ በኢትዮጵያ ሪቭው አዘጋጅ በጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ላይ የከፈቱት ክስ ውድቅ መሆኑ ታወቀ::

በአትላንታ የሚገኘው ፍርድ ቤት አላሙዲን እና ግብረ አበሮቹ እነ ጀማል አህመድ ከነሃሴ 2012 ጀምሮ በጠበቃቸው ዲኤልኤ በኩል በኢትዮጵያ ሪቭው ድህረገጽ ላይ እኔን እና ቤቴሰቤን የሚጎዱ ጽሁፎች ወጥተዋል በሚል በጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ላይ የመሰረቱት ክስ ሽንፈት እንዳከናነባቸው ታውቋል::ከ2010 ጀምሮ በጋዜተኛ እሊያስ ክፍሌ ላይ በአሜሪካ ፍርድ ቤቶች ክስ ሲመሰርቱ የነበረው መሃመድ አላሙዲ በአትላንታ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት ያቀረቡት ክስ ለክስ የሚያበቃ ሕጋዊ መሰረት የለውም በሚል ተቀባይነት ማጣታቸው ታውቋል::እንዲሁም ለኤሊያስ ክፍል ያወጣውን ወጪ አላሙዲን እንዲከፍሉት አዘዋል::

በየካቲት 2015 ጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ አላሙዲን ላይ በጻፋቸው ጽሁፎች መረጃዎቹን /ምንጮቹን እንዲናገር ቢወሰንም ጋዜጠኛ እሊያስ ክፍሌ በኢትዮጵያ ያሉ ምንጮቼ ለሕይወታቸው አደጋ ስለሆነ ምንጮቹን ለመናገር ፈቃደኛ አይደለሁም በማለት ይግባኝ የጠየቀ መሆኑ ሲታወስ ይግባኙን የተቀበለው ፍርድ ቤት በሕጉ መሰረት ከሕግ ውጪ የሆነ ምንጮቹን እንዲናገር ማስገደድ እደማይቻል ወስኗል::በአሜሪካን አገር የመናገር ነጻነት እና የፕሬስ ነጻነት የተከበረበት መሆኑን የዘነጉት ከጀርባቸው ወያኔ ታዝሎ ጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌን ለማጥቃት አላቡዲን እና ተባባሪዎቹ እነ ጀማል አሕመድ በአሜሪካን ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ እፍረትን ተከናንበዋል::

ሙሉ መረጃውን እዚህ ላይ ያገኙታል::

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ እዚህ ላይ ነው::

Image

 

30 Comments on “አቶ አላሙዲና የዘረፋ ግብረአበሮቹ በአሜሪካ ፍርድቤት ሽንፈትና ቅሌት ተከናነቡ::”

  1. የወዩ ዲይስፖራውን ለማሸማቀቅ ዘርፈ ብዙ ዘመቻ አንዱ ሊባል የሚችለው አፈር በላ። ወዩ 16ኛ ወንጀል ችሎት፥12ኛ ቅብጥርሴ የምትይው የዝንጀሮ ፍርድ ቤት መስሎሽ ነበር ወዩ።አቶ አላሙዲ ለክሊንተን ፋውንዴሽን በለገሱት ገንዘብ የአሜሪካን ዳኞች መግዛት የሚችሉ መስሎዎት ይሆን? Any congrat ኤልያስ የጀግና መዳሊያ ሸልመንሃል።

  2. wow Eliyas congraaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa !!!!

    esey weyanem yeshemaqeqal

    Al Amudi wagawan agegnech !! kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  3. ማፈሪያዎች ናቸው የሸኩ ግልቢያ ገደል ይከታቸዋል ገና አሁንም ኤትዬጵያን ደም የሚመጡ መዥገሮች ኮርቻው ሥር ተደብቀው መኖር አይችሉም።

    ሌላው ሊፈተሽ የሚገባው የህዋ ሣይንሥ በሚል የማጨናበሪያ ሥልት በአቶ ተፈራ ዋልዋ ብአዴን እና ሸኩ የበላይ ዘዋሪነት ይህን የሣተላይት ማምጠቅ ለምን እሣቸውን ማካተት አሥፈለገ ሀገራችን የራሷ በቂ ሀብት እያላት ለሚዘርፍ አካል መካፈሉ ተገቢ ሥላልሆነ ይህን አይን ያወጣ ዝርፊያ ተባብረን ማክሸፍ ይኖርብናል ።

  4. አላሙዲን እኮ sex slave የሥሪያ ባርነትን ያሥፋፋ ሌባ ነው። አል ታድ ነበር ሀገራችን ሢገባ አሁን ሜፖ ላይ ደርሷል ዛሬ ከጀርባው ተነሥተው ያፈተለኩት ለቁጥር የሚከብዱ ድርጅቶች ፈልቀዋል እሣቸው ወርቅን ማጋዝ እንጂ ኢትዬጵያን ወደፊት ለማራመድ ህልም የላቸውም ውሸት ነው።

  5. “ዋ ልጄ ሁሌ ማሸነፍ አይቻል”

    ከይቅርታ ጋር ይህ አባባል ከስብሃት ገብረ እግዚአብሄር የተገኘ ነው።
    እሱ ነው ባለቤቱ

  6. ምን ያህል ሌባ መሆናቸውን ለመረዳት በአራዳ ክ.ከተማ የቅ.ጊዬርጊሥ የታቦት ማረፊያን ነጥቀው እሥካሁን ታጥሮ የሚገኝ

    በ.ን.ላፍቶ ሎሊ ህንፃ 17 አመት ሙሉ ቆሞ መቅረቱ

    በ.ን.ላፍቶ መቻሬ ሜዳ ተብሎ ከፍተኛ የልማት ሥፍራ ለ17 አመት አገልግሎት ሣይሠጥ ታጥሮ የሚገኝ ሜዳ

    በ.ን.ላፍቶ የቀድሞውን የቀ.ሀ.ሥላሤ ሚኒሥቴር ክቡር አክሊሉ ሀብተወልድ ግቢ ምክንያቱ ባልታወቀ ወረራ በሥጦታ 15ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መንጠቃቸው አንድ ወቅት ብቻ ልደት እንዳከበሩበትና አሁን ምን እንደሚሠራበት ያልታወቀ ፔርሙዳ

    ወገን ሆይ በቁማችን እየተዘረፍን ነው የምናውቀውን ሁሉ መረጃ እናውጣ ዝም አንበል ሀገራችን ተዘርፋለች ዝም ብለን ማየቱ በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አንተርፍም ማጋለጡ ይቀጥል….

  7. ሁላችሁም የህዝብ ጠላቶች ናችሁ ሸሁ በገንዘቡ ኤልያስ በምላሱ እናንተ በባለ ጊዚዎች ናችሁ

  8. Sekaram Alahmudin. Stupid drunkard. This is not Addis , this is America. Wait , things are going against the drunkard.he is not only paying Elias, but he also will pay what he robbed Ethiopia.wait and see. Bicha Edme yisten.

  9. የኢትዬጵያ አስሸባሪ ድርጅቶች ህዋሣት

    ህወሀት
    ብአዴን
    ደህዴን
    ህወሀት
    አምሥተኛው ደግሞ ሜሮክ ግሩፕ

    እነዚህን ፈይናንሥ ያረጋል ኢትዬጵያን እንደ ቢራ በእሥትሮው ይመጣታል።

  10. አዎ ዛሬ ኤልያሥን ትንሿ ፍርድ ቤት ብታቆሙትም ነገ ሁልሽም ICC የኢትዬጵያ ልጆች ያቆሟቹሀል ጠብቁን።

  11. Suprisingly enough some supporters of ginbot 7
    are not happy about the court decision and heard
    them condemning Elias of being a Woyane .
    I am wonderdering who they are to label someone
    woyane or not . Is’t the great Elias Kefile who
    exposed the false victory they declare over woyane in their
    Shabean’s owned TV (esta)_. That is well known by many of us
    that it’s the great Elias kefile who destroyed the Shabea
    Slaves Ginbot 7 single handedly before the defection of the great Molla Asgedom . Mean while it’s turned out to be
    a blessing in disguise to the ruling party that Woyane means
    a true Ethiopian in Ginbot 7 context .

    CONGRADULATIONS OUR HERO ” ELIAS KEFILE ”

    WE ETHIOPIANS LOVE YOU !

    WE ETHIOPIANS KNOW HOW SHABIYA & GINBOT 7 FEARS YOU
    MORE THAN WOYANE . YOU ARE THE GAME CHANGER OF THE ETHIOPIAN
    POLITICS .
    LIKE YOU SAID THE LEADERS OF GINBOT 7 ENDED UP TO BE A
    HOSTAGE .

  12. yihe sewuye ye ethiopian merete eyewesede ruz eyamerete le areb hager eyesete egnan eyasirabe yale aremene fitur new
    mot yigebawal…awure new!!!!!!!!!!!!!!!!!

  13. the all comments are obtained from some non scenes and stupid person.but alamudi is the man who committed to change the image of the country. you can say any what you want but you do nothing good for our country. as you knew you and your nationality superior classes are the who accountability for the back wardness of Etiopia.Amahara is always to and backbite.

  14. What did Elias do to his country ? Nothing . Rather he
    has been bleeding his country
    since he started his publications work that is the record shows .

  15. Elias I don’t want you to
    boast like the boastful
    Birhanu Negga . If he were the
    one who won this case he
    would have given so many
    press releases .

  16. ዜናዎቻችሁ ጊዜውንና ወቅቱን የጠበቀ ስላይደለ የአምባቢያንን ትኩረት አይስብም።

  17. These weyanes are playing in the name of the Tigrian people to make us away from the Ethiopian people, no one will hear u after all. go to hall wayane and the blood sucker Alahmudie. we Tigrians together with the greet Ethiopian and Ginibot 7 will let you in to Jill in the very soon, since God is the Judge for Ethiopia. In any way you will be the loser no matter how much time it takes.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*