በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው:: የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ
– በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው
– የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ
– አልሸባብ በወያኔ ላይ ጥቃት አደርስኩ ይላል
– የወደቀውን የሩሲያ አውሮፕላን አስመልክቶ እንግሊዝና አሜሪካ የሰጡትን መግለጫ የሩሲያ ባለስልጣኖች አጣጣሉት
– የደቡብ ሱዳን ተጻራራሪ ኃይሎች መሳሪያ በማከማቸት ላይ መሆናቸውን አጥኝ ቡድኑ አጋለጠ
– የአፍሪካ ኅብረት የኮሚሽን ኃላፊ የብሩንዲ ተጻራሪ ኃይሎች ወደ እርቅና ድርድር እንዲመጡ አሳሰቡ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=KTFNfXPTAtI]