የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ መዳረጋቸዉ የሚዘነጋም አይደለም። ከማእከላዊ የማሰቃያ ግዞት ጀምሮ በቂሊንጦና በቃሊቲ እስርቤቶች ዉስጥ ያለፉት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ሰላምን በመስበካቸዉ እስከ 22 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ካንጋሮ በሚባለዉ ፍርድ ቤት ተበይኖባቸዋል።

የነዚህን የህዝብ ወኪሎች ንጹህነትና የሰላም አምባሳደርነት አያሌ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በመመስከር በነጽ መለቀቅ አለባቸዉ ሲሉም ድምጻቸዉን በይፋ እያሰሙ ይገኛሉ።
የህዝበ ሙስሊሙ ሰላማዊ ትግል ከጅመረበት ጀመሮ ብህዝበ ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰዉ በደል የሚዘግበዉ የ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚወስዳቸዉ እርምጃዎች ስጋት እንዳለዉ በመግለጫ ቢገልጽም ከጨቋኙ የኢትዮጵያመንግስት ጋር በዲፕሎማሲያዊ አሰራር ያብራል የሚል ትችት ይቀርብበታል።

ወደ አዲስ አበበባ ክፍተኛ የሉካን ቡድን የላከዉ የ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከኡታዝ ያሲን ኑሩ፣ ከሳቢር ይርጉና ከህግ አማካሪዎቻቸዉ ጋር በመገናኘት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መወያየቱን ቢቢኤን ለማወቅ ችሏል። በሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጃን ኬሪ የተላኩትና ከህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ጋር የተገናኙት የመስሪያቤቱ ከፍተኛ ባለስልታናት የዲሞክራሲና፣የሰብዓዊ መብትና የሰራተኞች ዱዳይ ረዳት ሴክረታሪ፣ራልፍ ኦልሰን የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተርና ሮዝ ጃክሰን የዲሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብትና የሰራተኞች ጉዳይ ሐላፊ ናቸዉ።

እነዚህን የህዝብ ወኪሎች የኢትዮጵያ መንግስት ማእከላዊ አስገብቶ በቶርቸር ያሰቃያቸዉና ደህንነቶች ይቆታጠሩታል በሚባለዉ ፍርድ ቤት እስከ 22 አመት ጽኑ እስራት የፈረደባቸዉ ቢሆነም የአሜሪካ መንግስት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (ሚኒስቴር) በሙሉ እዉቅናና ክብር እንደ ህዝብ ወኪል እነርሱን ማናገሩ የኢትዮጵያ መንግስትን ፍረጃ ዉድቅ የሚያደርግ የዲፕሎማሲ እርከን ነዉ በማለት አስተያየት እየተሰጠበት ነዉ። ሌሎቹም አእስር ላይ የሚገኙት የህዝብ ወኪሎች መፍትሔን ለማፈላለግ ህዝብ ዉክልና የሰጣቸው በመሆናቸዉ ነጻነታቸዉን በይፋ ተቀዳጅተዉ በመሰል አገራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ አምባሳደር ሆነዉ የሚሰሩበት ቀን እሩቅ አይደለም።ሁሉም በአቅሙ፣ሁሉም በችሎታዉ ተጠናክሮ መስራት አለብት ተብሏል። በተለይም በዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ያሉ ኢትይጵያዉን ለዚህ ዲፕሎማሲያው ተሞክሮ ያደረጉት አስተዋ የላቀ በመሆኑ ጥረታቸዉ ሊቀጥል ይገባል የሚል ገንቢ አስተያየት አለ።

Amar Bin Yassir's photo.
Amar Bin Yassir's photo.
Amar Bin Yassir's photo.

14 Comments on “የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ”

  1. Too bad for woyanne. These innocent Ethiopians relinquish in prison for woyannes cash flow in the name of terrorism. We Ethiopians have one terrorist group , and that is called Woyanne. Now the truth is coming out and Melese Zenawis doctrine of terrorism cash cow is dying.Death to the Agames.

  2. No one believes you guys guys .
    the Ethiopian Government know
    what is good to the country
    Demtsachin Yisema why don’t
    you go to the terrorist land
    Aretera where your boss
    Birr ahun tollo Amtu is stationed

  3. No Matter with whom you talk
    to the Ethiopian people awareness about extremist thought
    of Wahabism is growing day by day.
    not only Ethiopia people of the world is now in the state
    of alert no one will be fooled
    by their cheap propaganda .

  4. የሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ትዕግስት እና በትግሉ ያላቸው ሰላማዊ አካሄድ ለሃገራችን ፖለቲከኞች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ አንድ ዕርምጃ ወደፊት ያስኬደ ነው ብዬ ለመናገር እደፍራለሁ። ሌሎቻችንም ከነርሱ ተምረን ጽናት ተመርኩዘን አገዛዞችን ማሸነፍ እንደምንችል ማሳያ ነው።
    ኢህአዴግ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት፣ እነዚህን በሰለጠነና በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን ያቀረቡ ወይም እንዲያቀርቡላቸው ህዝበ ሙስሊሙ የወከላቸዉን ወገኖች፣ እስር ቤት ሳይሆን መላክ የነበረበት፣ ለመላው ዓለም ሞዴል እንዲሆኑ አምባሳደር አድርጎ ሾሞ እንዲያስተምሩ መሆን ነበረበት።
    ሆኖም ግን አለመታደል ሆነና ለዚህ በቅተዋል። ያሳዝናል! ግን ደግሞ ሀቅ ሁሌ መራራ ብትሆንም መጨረሻዋ ጣፋጭ ነውና በርቱ። አብዝሃ ህዝብ ተግባራችሁን ይደግፈዋልና።
    ለኢሀዴግ ግን ወዮለት! ምክንያቱም ሰላማዊዎቹን ሽብርተኛ ካለ፣ ዕውነተኛው ሽብርተኛ የመጣ ጊዜ ማጣፊያው እንዳያጥረው ብሎም የሚሰማው ህዝብ እንዳያጣ። የዉሸታሙ እረኛ ዓይነት ጩኸት ሆኖበት ችላ እንዳይባል ማለት ነው።
    ያገኘዉን ሁሉ አሸባሪ እያለ ፈርጆታልና።

    ዋ! ያኔ ዋ!

  5. Chalachew you are really funny . You said “HAKKE”

    What hakke are you talking about ?

    Is their hakke (truth) in your DNA . you coward a

    brother of the slaughter you are snake inside

    you no more cheat us again . You cheated us for the last

    40 years .

  6. What really matters is the peaceful and non-stop struggle to reach your dream land. I have enormous resepct for Ethiopian Muslims as they struggle for their rights peacefully no matter what the dictators have been doing to them. Look what the middle east is about and look what other countries like Nigeria and Somalia are at. But Ethiopian Muslims never take that line as they are very smart and Ethiopian by their body, mind and Spirit. I see some hateful comments as the saying goes “haters take dirt from this beautiful world while lovers live the sweets everyday!” Keep up my brothers

  7. USA is the cancer of humanity.

    USA/CIA are the worst evil to visit Ethiopia.

    USA/CIA were behind:

    1. the so-called Ethiopian Students Movement.

    2. overthrow of Haile Selassie

    3. overthrow of Derg

    4. separation of Eritrea

    5. landlocking of Ethiopia

    6. introduction of tribalism and killils in Ethiopia as initial steps to dismantle Ethiopia

    7. the failure of the Qinijit revolution in relation to the 2005 elections.

    Those are facts but not told by the diaspora.

  8. Diaspora’s reluctance to tell the truth about USA, often because the writers are bought by the CIA, has dumbed down Ethiopians.

    For example it was never discussed if USA has a policy to permanently landlocked Ethiopia.

    Some observations should have forced many to assume that, such as the USA/Eritrea joint project ESAT. As we know ESAT/G7 have often tried to convince their audience to recognize Eritrea in its present form.

    We should seriously doubt notions that And that it was Meles who made Ethiopia landlocked. It rather seems that the USA was the country that made Ethiopia landlocked in 1991, and then told Meles to take responsibility for that.

    We should really assume that the real reason USA started supporting the TPLF and EPLF rebels was not to end the war as we were misinformed on CIA/Shabia mouthpiece ESAT, but to implement a hostile USA plan that the country prepared perhaps in the 1970s or earlier.

    The motive behind the plan could have been revenge and the goal TO REVERSE ALL PROGRESS Haile Selassie made in border and territory matters as an ally of the USA since 1945.

    Remember, USA managed to reverse the Ethiopia-Eritrea union in 1991 that Haile Selassie achieved with USA support i guess in the late 1940s. In return Haile Selassie gave USA bases in Eritrea. But Derg threw the USA out of Eritrea and Ethiopia in 1976 or 1977. That could have been the time the USA vowed to revenge and REVERSE ALL PROGRESS Haile Selassie made since 1945 as a USA ally.

    Of course the USA had also other reasons for its hostile activities.

  9. Correction

    ” … We should seriously doubt notions that And that it was Meles who made Ethiopia landlocked. ”

    Read:
    … We should seriously doubt notions that it was Meles who made Ethiopia landlocked.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*