ሰማያዊ ፓርቲ በአገራችን ካሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዲሞክራሲ ወገንኝነቱ የሚታወቅና በጠመንጃ አፈሙዝ ሀገሪቱን ላለፉት 25 አመታት በመግዛት ላይ ያለውን አምባገነን ስርአት በሰላማዊ ትግል በማስወገድ በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚመራ መንግስት ለመመስረት የሚታገል ፓርቲ ነው። የፓርቲው ዋና መመሪያ የሆነውና በሰላማዊ ትግል በመታገዝ የዲሞክራሲያዊ ስርአትን …

ሰማያዊ አንድነት ድጋፍ በሰሜን አሜሪካ ጋዜጣዊ መግለጫ – Semayawi Andnet (Semayawi) Support North America (SASNA) Press Release Read more »

የወያኔ ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊደረግ ነው :: ወያኔ አሁንም በአዲስ አበባ ወጣቶችን በማፈስ ላይ ነው :: በብሩንዲ አንድ ከፍተኛ ጄኔራል በታጠቁ ሰዎች ተገደሉ::   [youtube http://www.youtube.com/watch?v=7rniiVLvtss]

የፖለቲካን ፍርድ አንቀበልም! ( ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽ ) በኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ በዛሬው እለት ማለትም ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2007 እኢአ (August 3, 2015) የሰው ልጅ ሊሸከመው ቀርቶ ለመስማትም የሚሰቀጥጥ የታሪክ ጠባሳ የሆነ ብይን በወያኔ አገዛዝ የሚታዘዘው ፍርድ ቤት አስተላልፏል። ምንም …

የፖለቲካን ፍርድ አንቀበልም! (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽ) Read more »

ከተመክሮ ሁሉ ጥንቃቄን የሚፈልግ ተመክሮ የትግል ተመክሮ ነው፡፡በቂ ዝግጅት ማጣት አንድም ንዝህላልነት፣ አንድም አቅለ-ቢስ መሆን ነው ከማለት በስተቀር ምን ትርጓሜ ይኖረዋል? ራስን ለክፍፍል ማጋለጥ፣ የራስን ችግር ራስ አለመፍታት፣ የተፎካካሪን ስልትና ስትራቴጂ አለማስላት፣ የህዝብንና የሀገርን ፍላጐት አለማስቀደም፣ የመንገዶችን ኮረኮንችና ሊሾነት አለመለየት …

ትግል በጥበብ የተሞላ መንገድ ነው! ከስሜታዊነት እንቆጠብ!!! (የሱፍ ጌታቸው/FB) Read more »

ቻይና ባለአንድ ፓርቲ መንግስት ያላት ሀገር ናት። የዛሬይቷን ቻይና የፈጠረውም አሁንም የሚመራትም አንድና አንድ ፓርቲ ብቻ ነው። የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ! ይህ ፓርቲ አንድ መሆኑ ብቻ ሳያንሰው የህዝቡን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በወጡ ወረዱ ሁላ የሚከታተላቸው ሁሉን አወቅ ፓርቲ ነው። እናም ቻይናውያን በምንም …

የመንግስት ቅጥ ያጣ የኢንተርኔት ቁጥጥር በቻይና ለቋንቋ እድገት ስተዋጽኦ እያደረገ ነው። (የትነበርክ ታደለ) Read more »

የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል አሳፋሪ የሃሰት ክስ ነበር፡፡ አንዳንድ የሌላ እምነት …

22 አመት እስራት ያስፈረደብን ኢስላማዊ መንግስት ወይስ ኢስላማዊ መጅሊስ እንዲቋቋም መጠየቃችን?? አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »

ምኒሊክ ሳልሳዊ  : ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን …

ህገወጥ አገዛዝን መታገስ በራሱ ወንጀልን ማበረታታት ነው::የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ትግላችን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት:; ምኒሊክ ሳልሳዊ Read more »

በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ አባላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰጠ:: ምንሊክ ሳልሳዊ :- ለዛሬ የተቀጠረው የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የወያኔው መንግስት የመሰረተው የሃሰት ክስ ፖለቲካዊ ውስኔ ማግኘቱን ከሰሚት ፍርድ ቤት አከባቢ የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል::በዚህም መሰረት ከበላይ የመጣላቸውን …

በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ አባላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተሰጠ:: Read more »

#Ethiopia የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና እንዲሁም ዝግጅታችንም በሙዚቃዎች ታጅቦ ቀርቧል ያዳምጡት:: https://www.youtube.com/watch?v=K3wZFQEG-Us [youtube http://www.youtube.com/watch?v=K3wZFQEG-Us]

‪#‎Ethiopia‬ ‪ የሃገሪቱን ሃብት ለስልጣን ማስረዘሚያ ያዋለው የወያኔው ጉጀሌ አገዛዝ ለደህንነት ቢሮው በስድስት ወር ውስጥ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ማድረጉ የወስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ፓርላማው ሳይቀፈድ አሊያም ለውይይት ሳይቀርብ በዘፈቀደ በግለሰቦች ትእዛዝ ብቻ ከገንዘብ …

የደህንነት መስሪያ ቤቱን አፈና እና ግድያን ለማጠናከር ሁለተኛ ዙር የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ተደረገ:: Read more »

ውስጡ በስብሶ በፕሮፓጋንዳ ብቻ እየኖረ የሚገኘው የወያኔ ስርአት ለመጣል የእያንዳንዳችን ጉልህ ድርሻ ይጠበቅብናል::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Minilik Salsawi :- እኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ነጻነት ተጠምተናል::…ፍትህን ናፍቆናል::..ሰላማችን ደፍርሷል::…ብደረድራቸው ሊያልቁ የማይችሉ እና በምናውቃቸው የጭቆና ሰቆቃ ውስጥ እየተንገሸገሽን ነው::ይህ ደግሞ ሁሉ ሰቆቃ ፈጣሪው እና ድርጊቱን የሚፈጽመው …

ውስጡ በስብሶ በፕሮፓጋንዳ ብቻ እየኖረ የሚገኘው የወያኔ ስርአት ለመጣል የእያንዳንዳችን ጉልህ ድርሻ ይጠበቅብናል::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬) ‪ Read more »

ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች የኔ ማበረታታትን የሚፈልጉ አይደሉም፡፡ያሉበት ደረጃ …

የናትናኤል ማስታወሻ -ጥቂት ስለ ማዕከላዊ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) Read more »

የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት …

ታፍሰው በየእስር ቤቱ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው።(Photos) Read more »

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: በወንድሞቻችን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የደረሰው የፖለቲካ ሴራ ቁስሉ የኔም ነው። የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ በሚያመቸው መንገድ ሃይማኖታዊ የፖለቲካ አደረጃጀት በመፍጠር ለዘመናት የቆየውን የሃይማኖት ቀኖና ትላንትና እንደ አይሁድ ባሉ መርዘኛ መንግስታት …

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …

በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል:: Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ :- ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በተለያዩ የሃገሪት ክፍሎች የተነሱበትን ሕዝባዊ አመጾች ለመቆጣጠር ካለመቻሉም በላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ያለው እምነት የተሟጠጠ በመሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ያለው አለመተማመን በስፋት በመንገሱ እንዲሁም በተጨማሪ የተሰናበቱ የኢሕዴን ታጋዮች በውስጣቸው ያመቁትን ብሶት እና ቂም ይዘው …

ሕወሓት ለቀድሞ የኢሕዴን ታጋዮች የድረሱልኝ ጥሪ ማድረጉን ቀጥሏል:: Read more »

ዋለልኝ መኰንን በድሮው አጠራር በወሎ ጠቅላይ ግዛት በደብረሲና ወረዳ ከአባቱ ከአቶ መኰንን ካሣና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 11 ቀን 1938 ዓመተ ምህረት ተወለደ። ዋለልኝ መኰንንም በደሴ ከተማ በሚገኘው የንጉሥ ሚካኤል ተምህርት ቤት አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ከዚህም በመቀጠል …

የዋለልኝ መኰንን አጭር የትገል ታሪክ Read more »

አትኩሮት ለመስረቅ; አቅጣጫ ለማሳት; ለማዘናጋት; በስሜት ለመንዳት ወዘተ ተመሳሳይ የሆኑ የፖለቲካ እኩይ ስልቶችን በመፍጠር ፕሮፓጋንዳ ደረጃ ወሬ በማናፈስ እና በማንፈስ ሰዉንም በማስነፈስ እና በማስተንፈስ ልምዱና ስልቱ የተካኑትን ወያኔዎች ተረት ተረታቸውን ባወሩ ሰአት ሁሉ የኛ እየተነፋረቁ ማጨብጨብ ምንም ፋይዳ የለውም::የኢትዮጵያ ሕዝብ …

ወያኔዎች ተረት ተረት ባወሩ ሰአት ሁሉ የኛ እየተነፋረቁ ማጨብጨብ ምን ይሉታል? (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

(ምንሊክ ሳልሳዊ) እስካሁን ወያኔዎች አለመረዳታቸው የሚገርመው እኮ ዘላለም መኖር የለም…ዘላለም መኖር አይደለም ዘላለም ስልጣን ላይ ዘላለም መቀመጥም እንዳሌለ ማወቅ ያስፈልጋል::ቃሊቲን ሳይቀምሱት ቂሊንጦን በካቦነት ሳያገለግሉበት አሊያም ካቦ ሳያንጫጫቸው ወደ ሞት መውረዳቸው ያንገበግበኛል:: አለቅን እኮ ኢሠፓአኮ.. ተባለ:ካለፉት መንግስታት መማር ያልቻለው ወያኔ ራሱን …

አመዳቸው ቡን ብሏል …. ፊታቸው ሁሉ በድንጋጤ ተውጧል::ያልገባውና ግራ የገባው ሙትቻ ስርአት : (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

1. ‘ኤር ፎርስ ዋን’ የአውሮፕላን ስም አይደለም #Ethiopia ኤር ፎርስ ዋን የአንድ አውሮፕላን ብቻ መጠሪያ አይደለም። ማንኛውም ፕሬዚደንቱን እያጓጓዘ ያለ አውሮፕላን ይህ መጠሪያ ስም ይሰጠዋል። ይህ መጠሪያ የሬዲዮ ሞገድ ወይም ጥሪ መለያ ኮድ ሲሆን በዚህ መሰየም ያስፈልገውም በአንድ ቦታ እየበረሩ …

እውነታዎች ስለ አሜሪካው ፕሬዚደንታዊ አውሮፕላን ‘ኤር ፎርስ ዋን’ Read more »

Barak Obama of The White House says no to US ground forces to combat Shabaab: “We don’t send our marines in to do the fighting. The Ethiopians are tough fighters.”በሶማሊያ ምድር በአልሸባብ ለተገደሉ ለተማረኩ ወታደሮች ቤተሰቦች እንኳን ካሳ ሊከፈል የጡረታ …

በደሃው ወታደር ደም የአሜሪካ ጥቅም የወያኔ ስልጣን ሊጠበቅ ነው ? እስከ መቼ ? Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ :- እናት ሃገሬ በናንተ ስም መጠራቷ ለኔ ይሁን ሃገሩን ለሚወድ ሁሉ ትልቅ እፍረት ነው:: ስለ ዲፕሎማሲ እና እንግዳ አቀባበል መማር ያስፈልጋል እንዳይባል አሊያም ትምህርት ቤት እንዳይከፈት ይህ ጉዳይ የተለመደ የፕሮቶኮል ጉዳይ እና በየሚዲያው የሚታይ ነገር ነው:: እንኳን ባለስልጣን …

የሰው መሳቂያ ሆናቹ አገራችንን የሰው መሳለቂያ አደረጋችሁ::የደህንነት ባለስልጣናቱ ተደብቀው ያዩ ነበር:: ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኦባማን ከናይሮቢ መንቀሳቀስ ተከትሎ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ተኮልኩለው የነበር የስርአቱ ታማኝ ጋዜጠኞች እቃችሁን ልንፈትሽ ነው ከተባሉ በኋላ ደጅ ራቅ ብለው እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ መግባት እንደተከለከሉ ተናግረዋል:: እናንተ በሌላቹበት እቃችሁን መፈተሽ እንፈልጋለን ከተባሉ በኋላ የወያኔ ደህንነቶች ፈትሸው …

የስርአቱ ታማኝ ጋዜጠኞች ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተባረሩ:: Read more »

ለውጥ የሚጠላ ማንኛውም ሰው የለም:; ለውጥ የማይፈልግ ካለ አንድም ከአምባገነን ስርአቶች የተዳቀለ አሊያም የጥቅሞችን ማግበስበስ የለመደ ስግብግብ የሕዝብ ጠላት ብቻ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ያስፈልጋል;ይህ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው::በስልጣን ላይ ያለው አመራር አስተዳደሩ የተበላሸ ስለሆነ ለውጥ ለማምጣት የማይችልበት ደረጃ ላይ ከመድረሱም …

ትኩረት ለሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት እንስጥ::መዘናጋት እና አቅጣጫ መሳት ይቁም:: Read more »

ወያኔ የሻእቢያ ተቃዋሚ የሆኑ ፓርቲዎችን በአዲስ አበባ ደሳለኝ ሆቴል ሊሰበስብ ነው::-በወያኔ እና በአልሸባብ መካከል ተጋግሎ የቀጠለው ጦርነት የኦባማና ባለስልጣኖቻቸውን አትኩሮት ለመሳብ ነው::Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)​-የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ የሻእቢያ ተቃዋሚ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶችን በማስታጠቅ እና በማደራጀት ዙሪያ በደሳለኝ ሆቴል ሊሰበስባቸው መሆኑ …

ወያኔ የሻእቢያ ተቃዋሚ የሆኑ ፓርቲዎችን በአዲስ አበባ ደሳለኝ ሆቴል ሊሰበስብ ነው:: – በወያኔ እና በአልሸባብ መካከል ተጋግሎ የቀጠለው ጦርነት የኦባማና ባለስልጣኖቻቸውን አትኩሮት ለመሳብ ነው:: Read more »

የባራክ ኦባማ ምስራቅ አፍሪካ ላይ ኬንያን እና ኢትዮጵያን መጎብኘት የሰሞነኛ አዲስ ዜና ሲሆን ባራክ ኦባማ የሃያላኗ አገር መሪ በመሆናቸው የጉዞው ዜና ሰፊ ሽፋን አግኝቶ አለምን እያስተጋባ ይገኛል::ባራክ ኦባማ በርግጥ ከአፍሪካዊ አባት መገኘታቸው እንዲሁም የሃያላኗ አሜሪካ የመጀመሪያው ጥቁር መሪ መሆናቸው ለየት …

ለእኛ የሚበጀን በትግላችን ነጻነታችንን ማረጋገጥ እንጂ የኦባማ መግባት እና መውጣት አይደለም:: ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን ወቅት እና ጊዜ …

የሕግ የበላይነት አለመከበሩን ካወቅን የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ወገባችንን አጥብቀን እንታገል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባሌ ክፍለሃገር ተነስተው አዳዲስ ተዋጊ አባላትን ለመመልመል ወደ ሃረርጌ ጋላሙለታ ዘልቀዋል የተባሉትን የኦነግ አባላት በደረሰው መረጃ መሰረት አድኖ ለመያዝ አሊያም የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ በሚል …

የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው:: Read more »

ኢትዮጵያዊው የ 55 አመት አባት የቀድሞ ሚስታቸውና አራት ልጆቻቸው በ 1980 ዎቹ እንደፈረንጆቹ ወደእስራኤል ከተሰደዱ አይሁድ ኢትዮጵያዊያን ውስጥ ይገኙበታል፡፡ ቤተሰቡ ወደእስራኤል ከገባ በኋላ ሙሉ የእስራኤል ዜግነት ከማግኘቱ በተጨማሪም አራቱ ልጆች አድገው በእስራኤል ጦር ሀይል ውስጥ ብሄራዊ ግዴታቸውን ለመወጣት በቅተዋል፡፡ ይሁን …

አራት ልጆቻቸው በእስራኤል ጦር ውስጥ አገልግሎት የሰጡት ኢትዮጵያዊ አባት በሀገሬው ባለስልጣናት የመኖሪያ ፈቃድ መከልከላቸው ተዘገበ:: Read more »

በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም የ9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በደንበኞቻቸው ላይ በቀረበባቸው የክስ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ባለ 10 ገፅ መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተደርጓል፡፡ ጠበቃው ተከሳሾቹ ሀምሌ 1/2006 ዓ.ም ተይዘው ከሶስት ወር በኋላ ጥቅምት …

በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ): የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት ድርጅቶች …

በሕወሓት የበላይነት የብአዴንና ኦሕዴድ አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ? Read more »

በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ህወሃት በሙስሊሙ ኮሚቴ ላይ የወሰነውን ፖለቲካዊ ብይን አንቀበልም በማለት የተካሄደ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ::Minilik Salsawi

ቃል ስንገባ በስሜታዊነት አይሁን! ቃል ስንገባ በአድር-ባይነት አይሁን! ቃል ስንገባ ለይስሙላ አይሁን! ቃል ስንገባ በእርግጥ አደርገዋለሁ ወይ? ብለን ከልባችን ጠይቀን፣ በአዎንታዊነት እራሳችንን አሳምነን፣ በቁርጠኝነታችን ተማምነን እንጂ እንደው በሞቅ ሞቅና በሰሞነኛ መንገኝነት ተገፋፍተን እንዳይሆን እንጠንቀቅ፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ቃል የምንገባበትን ጉዳይ …

ለትግል ጽናት ቃላችንን እናጥብቅ::ከጉዳይ ሁሉ ቀዳሚው በራስ መተማመን አንድነትን ማጠንከር በጋራ መቆም ነው፡፡ ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

Minilik Salsawi በዛሬው እለት ከእስር ባልተፈቱ አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን በቦታው የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ጓደኞቻቸውን ጨምሮ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች በካንጋሮው ፍርድ ቤት ተገኝተዋል::እንዲሁም በቅርቡ የተፈቱት ጋዜጠኞች እና ጦማርያን ርእዮት አለሙን ጨምሮ በፍርድ ቤቱ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የልደታ ካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ ለ32ኛ ጊዜ ለሓምሌ 22 ተቀጠረ:: Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን የሳንቲም እጥረት ለመሸፈን እየተደረጉ ያሉ ሙከራዎች ሁሉ ባለመሳካታቸው ከፍተኛ ውጥረት እንደፈጠረበት ታውቋል!ህዝበ ሙስሊሙ የመገበያያ ሳንቲሞችን ከገበያ በማስወጣት መንግስት ላይ ኢኮኖሚያዊ ጫና በከፍተኛ ሁኔታ እያሳደረበት የሚገኝ ሲሆን አሁንም ይኸው መርሀ ግብር እየተከናወነ በመሆኑንና መንግስት እየደረሰበት ላለው ችግር ምላሽ …

በኢትዮጵያ የተፈጠረው የሳንቲም እጥረት ከፍተኛ ውጥረት ፈጥሯል::የውጪ ብድር እዳ ኢኮኖሚውን በዜሮ ድምር ውስጥ ከቶታል:: ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

የሃይል ሚዛኑ ያጋደለለት የሃይል ሚዛኑ ያላጋደለለት በፕሮፓጋንዳ የተወጠረው በአጉል የፖለቲካ ድቀት የሚዋዥቀው በጡዘት የሚሾረውን ጨምሮ በሰከረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም::እኔ አውቅልሃለሁ ካለኔ ታጋይ ላሳር እኔ ካሌለሁ ኢትዮጵያ አበቃላት ወዘተ የሚለውን አካቶ ከተሳዳቢ እና ዘርጣጭ ጥሬ የፖለቲካ ከበሮ …

ከገባን !!! ለትግሉ ስኬት በአንድነት ለመቆም አሁንም ጊዜው አረፈደም:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ስለተፈናጠጡ ብቻ የነገሡ የሚመስላቸው አያሌ አይተናል፡፡ በተሰጣቸው ትርጓሜ – ነገር መሠረት ብቻ ጉዳዮችን እየተረጎሙ የሚጓዙ የዋሃንንም አስተውለናል፡፡ ግራ ቀኙን ሳያዩ በተሰመረው መስመር ላይ ብቻ የሚነጉዱ፣ ወቅት የሚለወጥ የማይመስላቸውና ወቅትም የማይለውጣቸው በርካታ መንገዶችን ታዝበናል፡ “ሳይማር ያስተማረንን ገበሬ አንረሳውም” ብለው ሲያበቁ ከተማ …

የኢኮኖሚ ብሶት ወደ ፖለቲካ ምሬት መለወጡና የፖለቲካ ጥያቄን መውለዱም ሁለንተናዊ ዕውነታ ነው – ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

የበሃገራችን የተንሰራፋው የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት የፍትህ ስርአቱ እንዲቀበር እና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሞት በማድረግ ህዝቦች በፍትህ አካላት ላይያላቸው እምነት ተስፋ እንዲያጣ አድርጓል::የፍትህ አካላት ለሃገሪቱ ዜጎች ማገልገል ሲገባቸው ለጥቂት ባለስልጣናት እና ለጥቅማ ጥቅም በመገዛት ህጎች እንዲፋለሱ በማድረግ ላይ ይገኛሉ :;ሊሻሻል እና …

ህዝብን ተስፋ ያስቆረጠው የፍትህ አካላቱ ፖለቲካዊ ንቅዘት – ምንሊክ ሳልሳዊ‬ Read more »