በኣምቦ አና ኣከባቢዋ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲሰማ ውሏል፥ይህም ተቃውሞ በጎረቤት ከተሞን የተዛመተ መሆኑ ታውቋል።

በኣምቦ አና ኣከባቢዋ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ከፍተኛ ተቃውሞ ሲሰማ ውሏል፥ይህም ተቃውሞ በጎረቤት ከተሞን የተዛመተ መሆኑ ታውቋል።

Protest has erupted in Ambo and spreading to neighboring towns ~Protesters in Mandi have blocked the road that pass through the town