በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ (ፎቶዎች)

አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና
በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!





አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና
በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!




እውነት ነው ከብት ላለው ፈፅሞ እርዳታ አይሠጥም በግዳጅ ከብቱን በርካሽ ሽጠህ ራሥህን አድን የሚሉት የወረዳና የዞን የወያኔ ሀላፊዎች መመሪያ አሥተላልፈዋል ታዲያ ወገን በዚህ ወላፈን ከሚቃጠል ከተማ መምጣቱ ተገቢነው ቢያንሥ አንድ ዳቦ ግዥ አያጡም የአ.አ ህዝብ ከመንግሥት እጅጉን አዛኝ ነው ይቸራል ቀን እሥኪያልፍ።
ወገናችንን አታግቱብን ካሉበት የረሀብ እሥር ይፈቱልን ይምጡ!!!
Geeta Aallen!
“15 ሚሊዮን ህዝብ መደበቅ ሰማይን በመዳፍ ለመሸሸግ እንደ መሞከር ይቆጠራል”
ዕዉነት ነወዉ የት ዕንሂድ