በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው:: የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡

ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015)
# የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
# የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ
# በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው
# መዘዘኛው አይ ኤም ኤፍ የብር ዋጋ ይቀነስ አለ
# በአዲስ አበባ ሹም ሽሩ ጦፏል
# በሶማሊያ የቆሰሉ የወያኔ ወታደሮች በሀረርና በድሬደዋ እየታከሙ ነው
# በኤርትራ ምን እየታሰብ እየተካሄደ ነው ?
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen/read detail news click below)
TO READ: http://www.finote.org/Fikare_Nov15_2015.pdf
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Nov15EVE_Hr1.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Nov15EVE_Hr2.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም FINOTE DEMOCRACY VOICE OF ETHIOPIAN UNITY SATELLITE RADIO