በብርቱካን ፈንታ ከሁለት ዓመታት በፊት ‹‹ሊከፈለኝ የተስማማሁት ክፍያ አልተፈጸመልኝም›› በማለት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ደብዳቤ ጽፎ የነበረው እንግሊዛዊው ሚስተር አንዲ ኢቡላሚና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ውዝግብ በድርድር መፈታቱን፣ የሚኒስቴሩ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ የ2010 ምርጥ የኃይል ማመንጫ በመሆን በአንደኛ ደረጃ መመረጡን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡

ከአገራቸው በልዩ ልዩ መንገድ ተሰደው፣ በሱዳንና በሊብያ አቋርጠው የወጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ወቅት ማልታ ውስጥ ይገኛሉ። የተወሰኑት የፖለቲካ ጥገኝነት አግኝተው ከማልታ ወደ ሌላ አገር ለመሄድ እየተጠባበቁ ያሉ ሲሆን፤ ሌሎች በርካቶች ግን፣ ጥያቄያቸው ውድቅ ሆኖ እዚያው ማልታ ውስጥ ያለ ሥራ፣ በድንኳንና …

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በማልታ በድንኳንና በዕቃ መጫኛ ኮንቴነሮች ውስጥ ለመኖር ተገደናል ይላሉ። Read more »

ተወልዶ ያደገው ናዝሬት ከተማ ነው። አብዱረዛቅ ረሽድ አደም ገና በስምንት ዓመቱ የሰርከስ ልምምድ ለማድረግ ከትምህርት ቤት መልስ ከበጎ ፈቃድ አሰልጣኙ ሙያ ሊቀስም ሲሄድ ቤተሰቦቹ ደስተኞች አልነበሩም። “ይሄንን ቧልትና ዝላይ ትተህ በትምህርትህ በርታ” ነበር የወላጆቹ ምክር። በየቀኑ ወሳኝ ክህሎቶቹን እየተማረ የነበረው …

ሁለት ጥበበኛ እጆች Read more »

የዘመን ቀለማት ቁጥር ሁለት የግጥም ስብስብ ለውይይቱ መነሻ የሆነን መፅሃፍ ነው። መፅሃፉ ለህትመት የበቃው፥ ከግጥም መፅሃፋቸው ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ የግጥም ሥራዎቻቸውን የማሳተም ዕድል ያላገኙ ጀማሪ ገጣምያንን ሥራዎች ለህትመት ብርሃን ለማብቃት አስበው በተነሱ አንድ ገጣሚና በኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ትብብር በተከፈተ ተዘዋዋሪ …

የሥነ ግጥም ንባብ፥ ህትመትና ሥርጭት፤ ፈተናዎቹና መጪው ጊዜያት፤ Read more »

(መ/ር መንግስተአብ አበጋዝ፤ ማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ):- የአራት የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የቀድሞ የደርግ ባለሥልጣናትን የይቅርታ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር …

የሃይማኖት አባቶች የቀድሞ የደርግ ባለሥልጣናትን ወክለው ይቅርታ አቀረቡ Read more »

በእስር ላይ የሚገኙ የቀደሞ የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም ላይ ያተኮረ ውይይት ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተከናወነ። ውይይቱን ያካሄዱት የሀይማኖት መሪዎች በሀገሪቱ ዕርቅና ሰላም እንዲወርድም ጥሪ አድርገዋል ። መሰል የዕርቅና የሰላም ጥሪ በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ …

የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም Read more »

ኢትዮ እማማ የዓለማችን የረዥም እርቀት ባለክብረወሰን የሆነው ብርቅየው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ከታዋቂው መጠጥ ከጆኒ ዎከር ጋር የማስታወቂያ ሥራ ለመስራት ተፈራረመ።ይህም የመጀመሪያው አፍሪካዊ ያደርገዋል። አትሌቱ ባለፈው ሐሙስ በሸራተን አዲስ በላሊበላ አዳራሽ የስኮትላንድ ውስኪ ከሆነው ከታዋቂው መጠጥ ከጆኒ ዎከር ካምፓኒ ጋር ባደረገው …

ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን ፍላጎት ያልው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለዘጠና ሰከንድ ማስታወቂያ 100,000 የአሜሪካን ዶላር ለመቀበል ተስማማ Read more »

ሰሞኑን በአንድ በኩል ረሃብና ችጋር፤ በሌላ በኩል ደግሞ ጥጋብና ድግስ አዲስ አበባን እያናወጧት ነው። የትግራይ ገዥ ጉጅሌ በወረራ በያዛቸው ቦታዎች ሁሉ ድግስ እያዘጋጀ ቢሆንም የአዲስ አበባው ግን ልዩ ነው። የየክልሉ ምስለኔዎችና ከአምስት መቶ በላይ የውጭ አገር እንግዶች ለዚህ ድግስ ተጋብዘዋል። …

የትግራይ ገዢ ጉጅሌ የበላይነትን ማንገስ ከፌደራሊዝም ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም Read more »

የኢትዮጵያ ቴሌኮሚውኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ነን የሚሉ ሰዎች ባለፈው ሳምንት ጽፈው ለፍትህ ጋዜጣ ልከውታል በተባለ ደብዳቤ፣ ለዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የሚገባውን ትችት ሰጥተውታል። “አንድ ጠብታ ፍሬ የማይወጣው ስብሰባ የሚሰበስብና የሚበትን”፣ “የህዝቦችን ጩኸት የሚያይበትና የሚያደምጥበት ግዜና ሞራላዊ ጥንካሬ የሌለው”፤ እና ‘’በሚቆጣጠረው ጦር …

መለስን መፋረድ እንጂ መለማመጥ ቱርፋት የለውም Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ የሚፈጽመውን አስከፊ ሰቆቃ የሚያጋልጥ ፈር ቀዳጅ ሪፖርት በፖሊስ፣ በፌዴራል ፖሊስ እና በደህንነት አባላት ተጽፎ ይፋ መውጣቱን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ዘግቧል። “ከውርደት ህይወት ሞት ይሻለናል” በሚል ድፍረት በመገፋፋት ሪፖርቱን ማውጣቱን …

በዘረኛው ወያኔ እስር ቤት የሚፈጽመው አስከፊ ሰቆቃ በደህንነት እና በፖሊስ አባላት ተጋለጠ Read more »

መለስ ዜናዊ በቅርቡ በጸደቀው የሃብት ምዝገባ አዋጅ መሰረት ንብረቱን ማስመዝገቡ ህዝብ ለማታለል የተሸረበ ሴራ ብቻ ነው ሲሉ አንድ የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሰራተኛ ለግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ተናግረዋል። ግለሰቡ እንደሚሉት ከሆነ፥ በኮሚሽኑ ውስጥ የአገዛዙ ሹመኞች የሆኑትን ሰዎች ጨምሮ፥ መለስ ዜናዊ እውነተኛ …

የመለስ ዜናዊ የሃብት ምዝገባ ህዝብ ማታለያ ብቻ ነው ተባለ Read more »

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሰራተኞች በወያኔ አገዛዝ ላይ ያላቸውን ቅሬታ እና ተቃውሞ መደበቅ ከሚችሉት በላይ እየሆነባቸው እንደመጣ ሰሞኑን የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ የኦሮሚያ ባለሥልጣኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚጠሩት የውስጥ ስብሰባ ለአመታት ታምቆ የቆየው …

የኦሮሚያ መንግስት ሰራተኞች በክልሉ የወያኔ ሎሌዎች ላይ ግልጽ ተቃውሞ እያሳዩ መሆኑ ታወቀ Read more »

የሃይል እጥረት፣ የኑሮ ውድነት፣ የአንዳንድ ምርቶች ከገበያ ላይ መጥፋት፣ የትራንስፖርት ችግር እና የደህንነት ጉዳዮች አዲስ አበባን ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ በሄደ ውጥረት ውስጥ ከተዋታል ስትል የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ለዝግጅት ክፍላችን ባስተላለፈችው ዘገባ ገልጻለች። በከተማይቱ ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረት የከፋ ደረጃ …

እየተባባሰ የመጣው ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በአድስ አበባ ከተማ ውስጥ ውጥረትን ፈጥሮአል Read more »

በደቡብ አውስትራሊያ በምትገኘው አደላይድ ከተማ የድህረ ምርጫ 97 ሰማእታት መታሰቢያ በአል መከበሩን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች የግንቦት 7 ድምጽን የዝግጅት ክፍል ጨምሮ ለበርካታ መገናኛ ብዙሃን የላኩት ሪፖርት፤ ቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን በተካሄደው የመታሰቢያ በአል ላይ ምርጫውን ተከትሎ የነበረውን …

በደቡብ አውስትራሊያ በምትገኘው አደላይድ ከተማ የድህረ ምርጫ 97 ሰማእታት ታስበው ዋሉ Read more »

ባለፈው ሐምሌ ወር የግልገል ጊቤ ሁለት ግድብን ጠግኖ ጨርሶ በመስከረም ወር ሃይል ወደ ጅቡቲ ማስተላለፍ እንደሚጀምር ቃል ገብቶ ሳይሳካለት የቀረው የወያኔ አገዛዝ፤ ባለፈው ሳምንት በሰጠው ቃል ደግሞ ጥገናውን በዚህ በታህሳስ ወር ጨርሶ የፈረንጆቹ አመት ሳያልቅ የኤሌክትሪክ ሃይል ወደ ጅቢቱ መላክ …

የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያለውን የሃይል እጥረት ቀውስ ለመፍታት ተስኖታል Read more »

አምስተኛው አለማቀፍ የፌዴራሊዝም ኮንፈረንስ ባለፈው ማክሰኞና ረቡ ዕ በአዲስ አበባ ውስጥ መካሄዱን አስመልክቶ፤ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያሰፈነው ፌዴራሊዝም ለሌሎች አገራት ምሳሌ እንደሚሆን የአገዛዙ ባለስልጣናት መናገራቸው የገዢው ቡድን ቋሚ ቀጣፊነት አካል ነው ተባለ። ባለፈው ሳምንት በዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር …

የዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት ፌዴራሊዝምን በተመለከተ ቅጥፈት ተያይዘዋል Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች፥ የወያኔ አገዛዝ በየጊዜው በሚያካሄደው ግዳጆች መሰላቸታቸውን በምሬት ለግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ገልጸዋል። የወያኔ አገዛዝ ከ97ቱ ምርጫ በኋላ ህዝቡን በተለያየ ግዳጅ ወጥሮ መያዙ እና የደርግ ግዜን ትውስታ ማስነሳቱ ይታወቃል። ሰሞኑን፥ የአዲስ አበባ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ …

የአዲስ አበባ ተማሪዎች በአገዛዙ ስለሚካሄድባቸው ግዳጆች ምሬት አሰሙ Read more »

አንድ አባት ስለ ጠጅ፣ «ጠጅ እንዳል ተከበርክ ጥንት በዘመኑ፣ ዛሪ ነገሱብህ ዉስኪ ምናምኑ» ብለዉ ገጠመ አሉ! የቤተ-መንግስት መጠጥ የጨዋ መጠጥ በመባል የሚታወቀዉ ጠጃችን በባለሞያ በአዋቂ ሴት በመጣሉ በየቦታዉ ባለመገኘቱ

በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነውና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችነት እስከ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነት ስኬታማ ታሪኮችን ያስመዘገበው ታላቁ የእግር ኳስ ሰው መንግሥቱ ወርቁ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታወቀ።

በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነውና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችነት እስከ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነት ስኬታማ ታሪኮችን ያስመዘገበው ታላቁ የእግር ኳስ ሰው መንግስቱ ወርቁ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታወቀ።

(አዲሱ ተስፋዬ፤ ለደጀ ሰላም)፦ ባለፈው ወራት በቤተ ክርስቲያን ዙርያ መነጋገርያ ሆኖ የሰነበተው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች መንፈሳዊ ጥያቄና  የበጋሻው ክስ ጉዳይ መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን ደጀ ሰላምም ላይ ይሁን ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ጦማሮች ላይ የጉዳዩን አሳሳቢነት ከመግለጥ ውጭ የችግሮቹን …

መንፈሳዊ ኮሌጆቻችን የማዳከሙ አዲሱ ሴራና ተንኮል Read more »

“የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ቋንቋን ወይንም ብሄር ብሄረሰብን መሰረት አድርጎ በመከፋፈል አይሳካም” ልደቱ አያሌው ሰሞኑን ኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን፤ በተለይ በመንግስቱ ቁጥጥር ስር የሚገኙት የቴሌቪዥንና የሬድዮ ጣቢያዎች “ብሄር ብሄረሰቦች…” የሚሉ ሙዚቃዎች ያሰማሉ፣ ቃለ-መጠይቅ ይደረጋል፣ በዋና ከተማዋ የሙዚቃና የባህል ስነስርዓቶች ይሰናዳሉ። በየዓመቱ ከሚከበረው የብሄር …

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባኤ ሲተነተን Read more »

ኢትዮጵያ በአሥሮች የሚቆጠሩ ወላጆቻቸውን ያጡ ሕፃናት ማሣደጊያዎችን ለመዝጋት እያቀደች መሆኑ ተነግሯል፡፡ ሃሣቡ ተቺዎቹ የሕፃናት ንግድ በሚሉትና እየተስፋፋ በመጣው በውጭ የጉዲፈቻ ተግባር ላይ ለተሠማሩ ወኪሎች ፍቃድ ማደስ ማቆምንም እንደሚያካትት ታውቋል፡፡ “ድኃይቱ ሃገር በበረከተ የውጭ ወረት እየነቀዘ ባለው ማኅበራዊ መዋቅር ላይ ዐይኗን …

"የኢትዮጵያ ሕፃናትና ባሕር ዘለል ጉዲፈቻ" ክፍል አንድ Read more »

በየጊዜው፣ ከዓመት -ዓመት፣ በሳይንስ የሚደረገው ምርምር ፣ በሥነ ቴክኒክ ረገድ የሚቀርበው የፈጠራ ውጤት ፣ የሰውን ልጆች አኗኗር ለማቅለል፣ ለወቅታዊ ችግሮች መላ ለመሻት መሆኑ ቢታሰብም፣ ከቅንጦት ጋር የተያያዘም እንደሚገኝበት የሚያጠራጥር አይደለም።

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ስድስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ኢዴኃኅ … ሐ) ምሥረታ፦ የጉባዔው ተሳታፊዎች የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ እና ለለውጥ የቆሙ ህዝባዊ (ዴሞክራት) ኃይሎች ቀደም ሲል ትግላቸውን ለማስተባበር መሥርተዋቸው የነበሩ የጋራ መድረኮችን …

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ … ከዚኽ ወዴት? ክ.16 (አያልሰው ደሴ) Read more »

የኬንያ የትምሕርት ሚንስትር፥ የኢንዲትሪ ሚንስትር፥ የራዲዮ ጣቢያ ሐላፊ፥ የካቢኔ ጉዳይ ሚንስትር እና የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነር ከአንድ ሺሕ ሁለት መቶ በላይ ሰዎች ሕወት ለጠፋበት ወንጀልና መዘዙ ግንባር ቀደም ተጠያቂዎች ናቸዉ።

በታምሩ ጽጌ ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ በኦሮሚያ ክልል ከአዳማ ከተማ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ለሦስት ቀናት ያደረጉት የሥራ ማቆም አድማ በትናንትናው ዕለት እልባት አግኝቶ ወደ ሥራቸው ተመለሱ፡፡

– አቶ ሽፈራው ጃርሶ የስኳር ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ በውድነህ ዘነበ መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በሦስት ክልሎች ውስጥ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ካቀደው ዕቅድ በተጨማሪ፣ በትግራይ ክልል አዲስ የስኳር ፋብሪካ የመገንባት ዕቅድ ነደፈ፡፡

በሚኪያስ ሰብስቤ ለአንድ ሲኒ ቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ደረሰኝ ሳይቆረጥ ግብይት ፈጽሟል በሚል ባለፈው ሳምንት የጥፋተኝት ውሳኔ የተላለፈበት ቶሞካ ቡና ላኪ፣ አምስት ሺሕ ብር እንዲቀጣ ሲል የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ወንጀል ችሎት ከትናንት በስቲያ ወሰነ፡፡

– ባንኮች ሁለት ቢሊዮን ብር ይጠበቅባቸዋል በውድነህ ዘነበ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ከአዲስ አበባ ከተማ በስተቀር በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎችን በመንገድ ለማገናኘት የተነደፈውን ዕቅድ ለማሳካት የሚያስፈልገው ገንዘብ በክልሎች እንደሚሸፈን ተገለጸ፡፡

በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የለገሀር አካባቢ ፖሊስና ዓቃቤ ሕግ በጋራ በመሆን የሸራተን አዲስ ሆቴል ኃላፊዎችንና የሠራተኞች ተወካዮችን ለማደራደር ለትናንትና ከጧቱ 4 ሰዓት በፖሊስ ጣቢያው ጽሕፈት ቤት ቀጠሮ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም፣ የሆቴሉ ኃላፊዎች እንደማይደራደሩ በጠበቃቸው በኩል በመግለጻቸው …

ሸራተን አዲስ ከሠራተኛው ጋር ‹‹ለመደራደር ፍቃደኛ አይደለሁም›› አለ Read more »