የሚሌኒየሙ የልማት ግቦችና ዕርዳታው DW Amharic December 15, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግሥታትን የሚሌኒየም የልማት ግቦች ዕውን ለማድረግ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሊያበቃ በትክክል በቅርቡ ከምንይዘው አዲስ ዘመን በኋላ አምሥት ዓመታት ብቻ ይቀሩታል።