መፍትሄው አንድ ብቻ ነው! (አንዷለም አራጌ)
በዚህ በሠለጠነው ዘመን በኢኮኖሚ፣ በፍትሕና በዴሞክራሲ ከፍተኛ እመርታ በአስመዘገቡ አያሌ የዓለማችን አገሮች መሀከል በርካታ የአፍሪካ አገሮች ሕዝብ በጥቂት አፄዎች የጭቆና ቀንበር ሥር እየማቀቀ ይገኛል፡፡ ጭቆናው በጥቂቶቹ ላይ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው። ከጥቂት እጅግ የከፋ አፈና ከተንሰራፋባቸው አገሮች መካከል ደግሞ ግንባር …
በዚህ በሠለጠነው ዘመን በኢኮኖሚ፣ በፍትሕና በዴሞክራሲ ከፍተኛ እመርታ በአስመዘገቡ አያሌ የዓለማችን አገሮች መሀከል በርካታ የአፍሪካ አገሮች ሕዝብ በጥቂት አፄዎች የጭቆና ቀንበር ሥር እየማቀቀ ይገኛል፡፡ ጭቆናው በጥቂቶቹ ላይ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው። ከጥቂት እጅግ የከፋ አፈና ከተንሰራፋባቸው አገሮች መካከል ደግሞ ግንባር …
አንዷለም አራጌ በዚህ በሠለጠነው ዘመን በኢኮኖሚ፣ በፍትሕና በዴሞክራሲ ከፍተኛ እመርታ በአስመዘገቡ አያሌ የዓለማችን አገሮች መሀከል በርካታ የአፍሪካ አገሮች ሕዝብ በጥቂት አፄዎች የጭቆና ቀንበር ሥር እየማቀቀ ይገኛል። ጭቆናው በጥቂቶቹ ላይ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው። ከጥቂት እጅግ የከፋ አፈና ከተንሰራፋባቸው አገሮች መካከል …
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደን በዝና አውቀነው ቆይተን ነበር። ወደዚህች ምድር በነጻ ፈቃዳችን እንኖር ዘንድ የላከን እግዚያብሔር ፈቅዶ ይሄው በአሲምባ ሬስቶራንት ተገናኘን። አሲምባ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአንድ ትልቅ ተራራ ስም ነው። በዚህ ተራራ ስር ሀገራቸውን ነጻ ለምውጣት ሲሉ የቀደሙ ወንድሞችና እህቶች የመሸጉበት …
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደን በዝና አውቀነው ቆይተን ነበር። ወደዚህች ምድር በነጻ ፈቃዳችን እንኖር ዘንድ የላከን እግዚያብሔር ፈቅዶ ይሄው በአሲምባ ሬስቶራንት ተገናኘን። አሲምባ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአንድ ትልቅ ተራራ ስም ነው። በዚህ ተራራ ስር ሀገራቸውን ነጻ ለምውጣት ሲሉ የቀደሙ ወንድሞችና እህቶች የመሸጉበት …
የዓለም የሙቀት መጠን መጨመሩም ሆነ የአየር ንብረት ለዉጥ በየስፍራዉ በሚያስከትለዉ መዘዝ ገሃድ የሆነ ክስተት መሆኑ ሁሉንም ያግባባል።
የኢጣሊያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ዛሬ አመራራቸው አሜኔታ የሚጣልበት ስለመሆን አለመሆኑ በህግ መምሪያው ምክር ቤት፤የተደረገውን የድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርዓት በድል ተወጡ።
የዩኤስ አሜሪካ ልዩ የአፍጋኒስታን እና የፓኪስታን ልዑክ ሪቻርድ ሆልብሩክ ትናንት ማታ አረፉ።
5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፣ በእሥራ-ምዕቱ(ሚሊኔየም) አዳራሽ በተከናወነ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።
The state-run sole national television broadcaster, Ethiopian Television (ETV), will launch an additional channel exclusively dedicated to sports and entertainment within a month. ETV revealed this plan to owners of advertisement companies in a stakeholders meeting held in Addis on …
ETV to Launch Entertainment and Sports-only Channel Read more »
በዚህ በሠለጠነው ዘመን በኢኮኖሚ፣ በፍትሕና በዴሞክራሲ ከፍተኛ እመርታ በአስመዘገቡ አያሌ የዓለማችን አገሮች መሀከል በርካታ የአፍሪካ አገሮች ሕዝብ በጥቂት አፄዎች የጭቆና ቀንበር ሥር እየማቀቀ ይገኛል፡፡ ጭቆናው በጥቂቶቹ ላይ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው፡፡ ከጥቂት እጅግ የከፋ አፈና ከተንሰራፋባቸው አገሮች መካከል ደግሞ ግንባር …
ኖቤል የሰላም ሽልማት በርግጥ ብዙ ጊዜ አወዛግቧል።የዘንድሮዉን ያክል የዲፕሎማሲ ዘመቻ ተከፍቶበት፥የምጣኔ ሐብት፥የፖለቲካ ጡንቻ አማዞ-ግን አያዉቅም
የማሰቃየትን ተግባር የሚቃወመው መንግስታዊ ያልሆነው የፈረንሳይ ክርስቲያናዊ ተቋም በዓለም ዙሪያ የማሰቃየት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ዘገባ ይፋ አድርጓል።
ለ 2 ሳምንታት በካንኩን ሜክሲኮ ሲካሄድ የሰነበተውና ባለፈው ቅዳሜ የተደመደመው የዓለም የአየር ንብረት ጥበቃ ነክ ጉባዔ፣ ከ 194 ቱ የተባበሩት መንግሥታት፣ የአየር ንብረት ውል ደጋፊ አገሮች መካከል ፣
አምስተኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል ።
በአዲስ አበባ እምብርት ከሚገኘው አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ ከዋናው አስፋልት ሁለት መቶ ሜትር ያህል ገባ ብሎ አንድ ቪላ ይታያል። የግቢው ዙሪያ ገባ በጎስቋላ ደሳሳ ጎጆዎች እና ቤተክርስቲያኑን በተጠጉ ሰዎች የተሟሟቀ ነው። በግቢው ውስጥ አፌዴንን የሚጋሩት ነዋሪዎች የሚጠቀሙበት አንድ ትልቅ የዲሽ …
“ ሁላችንም ባንድነት ግንባር ፈጥረን ካልታገነው አገራችንንና ወገናችንን ከወያኔ የግፍ አገዛዝ ነፃ ልናወጣ አንችልም!” (የቀድሞው የሕወሃት የፋይናንስ ክፍል ሃላፊ አቶ ገ/መድህን አርዓያ) የደቡብ አውስትራሊያ ዋና ከተማ በሆነችው አድላይድ የሚኖሩ ኢትዪጵያውያን በ1997 ዓ.ም በአገራችን የተደረገውን ምርጫ ተከትሎ በአምባገነኑ የወያኔ መንግስት በግፍ …
ፍየሏ ! ፍየሏ ወንዙን አቋረጠች_ _ _ _ _ _ ለምን? በተለያየ ዘመን ለነበሩ የሀገራችን መሪዎች የቀረበ ጥያቄና ይሰጣሉ ተብሎ የሚታሰበው መልስ አጼ ቴዎድሮስ (ቆራጥ ጀግና የአንድነት መሪ) ይህች ዟሪ ፍየል መሄድ የለመደች: መሄዷን ብቻ እንጅ ሀገር ያላወቀች: ባይገባት ነው …
በተለያየ ዘመን ለነበሩ የሀገራችን መሪዎች የቀረበ ጥያቄና ይሰጣሉ ተብሎ የሚታሰበው መልስ Read more »
ቴዲ ታዳሚውን ሞራል ያንሳል እያለ ሲያነሳሳ ከጥቂት መንደሮች በስተቀር በሁሉም የካምፓላ አካባቢዎች ሐበሻ ማየት የተለመደ አይደለም። በታዋቂዎቹ የካባላጋላ እና የካንሳንጋ ጎዳናዎች ላይ ግን እስኪጠግቡ ድረስ ሐበሾችን ማየት ይቻላል። በኢትዮጵያውያን እና በኤርትራውያን ዜጎች የሚተዳደሩት ብዙ ሬስቶራንቶች የሚገኙት ካባላጋላ ከተባለው ስፍራ በመኾኑ …
(VOA) — ሥርጭቱን ለኢትዮጵያና አካባቢዋ፣ እንዲሁም ከሰሜን አሜሪካ በስተቀር በመላው ዓለም እንደሚያደርስ የገለፁት የኢሣት ቃልአቀባይ አቶ ክንፉ አሰፋ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት መግለጫ ከተመሠረተ የዘጠኝ ወራት ዕድሜ ያለው የጣቢያቸው ሥርጭት ለአራተኛ ጊዜ ለመቋረጥ ተገድዶ እንደነበር አመልክተዋል፡፡ አቶ ክንፉ ሲናገሩ ፕሮግራሞቹን ተቀብሎ …
በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ደመናዎች ሰሃራ በረሃንና አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠው አሜሪካን በከባዶቹ የባሕር ማዕበሎች (ሃሪኬኖች) እንደሚመቷት አንድ ባለሙያ አስታወቁ፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ የከኔክቲከት ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰርና የአየርና የውኃ የተፈጥሮ ሃብቶች ተመራማሪው ዶ/ር መኮንን ገብረሚካኤል ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ማብራሪያ የአየር ንብረት ለውጥ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– ከስምምነት በፊት ገንዘብ ይወጣ ነበር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚሌኒየሙ አዘጋጅቶት ለነበረው ‹‹የሚሌኒየሙ የቱሪዝም ወይዘሪት›› ለተሰኘ ዓለም አቀፉ የቁንጅና ውድድር የወጣው ገንዘብ እስካሁን እልባት አላገኘም፡፡
በታምሩ ጽጌ የጥቅምት ወር 2003 ዓ.ም. የአገልግሎት ክፍያ (ሰርቪስ ቻርጅ) ሳይከፈላቸው በመቅረቱ በሠራተኛ ማኅበሩ በኩል ‹‹ለምን አልተከፈለንም?›› በሚል ጥያቄ ያቀረቡ የሸራተን አዲስ ሆቴል ሠራተኞችና ማኔጅመንቱ እየተወዛገቡ ነው፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለተባለው ኩባንያ የውጭ አገር ዜጎችን በሚቀጥርበት ወቅት ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጋር እንዲነጋገር ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በኢንጅነር ኃይሉ ሻውል የሚመራው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከሦስት ወር በፊት የጀመሩት የውህደት ድርድር ሞቅና ቀዝቀዝ እያለ በመካሄድ ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ከኩዌት ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው የነዳጅ አቅርቦት ውል ተፈራረመ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የማዕድን ሚኒስቴር ትራንስ ግሎባል ለተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን የነዳጅ ፍለጋና ልማት ፈቃድ ሰረዘ፡፡
በውድነህ ዘነበ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የሰየመው ዋና ተቆጣጣሪ፣ በባንኩ ውስጥ በጀመረው ማጣራት የትራንስፖርት ክፍሉ ውስጥ የአሠራር ግድፈቶች መኖሩን አረጋገጠ፡፡
(በሚኪያስ ሰብስቤ) የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ናሆም ሪከርድስ የሚካያ በኃይሉን ሁለት ዘፈኖች የአርቲስቷን የቅጂ መብት በመጣስ በማባዛቱና በማከፋፈሉ፣ 100 ሺሕ ብር የሞራል ካሳ እንዲከፍል ባለፈው ሣምንት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
(በዘካሪያስ ስንታየሁ) ዊኪሊክስ ስለ ኢትዮጵያ መረጃና ደኅንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ሚስጥራዊ መረጃ ባለፈው ረቡዕ ይፋ አድርጓል፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በሞት እንዲቀጡ ተፈርዶባቸው ቅጣታቸውን በመጠባበቅ ላይ ያሉትን የደርግ መንግሥት ባለሥልጣናትን፤ ጉዳት የደረሰበትም ይሁን ድርጊታቸውን በታሪክ የሚያውቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው፣ አራት የሃይማኖት መሪዎች ታህሣሥ 16 ቀን 2003 ዓ.ም. ሕዝቡን በይፋ ሊለምኑ መሆኑን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የግብርና ሚኒስቴር ለዘንድሮው የምርት ዘመን የሚሆን ተጨማሪ 100 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጽም ነው፡፡
በታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ መኖር ከጀመሩ ከ50 ዓመታት በላይ እንደሆናቸው የሚናገሩት ሚስተር ካራላምቦስ ቺማስ ባምቢስ ከ150 በላይ ኢትዮጵያውያንን ቀጥረው የሚሠሩበትን ‹‹ባምቢስ ሱፐር ማርኬትን›› በፍትሕ እጦት ምክንያት ሊዘጉ መሆናቸውን በተለይ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኙ
The well-liked and honored children’s program host, Tesfaye Sahilu – known as ”Ababa Tesfaye” – is hosting a new show to be viewed at Panoramic Theatre, the new theatre in the Martyr’s building. Tesfaye Sahilu was among the first ETV hosts who …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፈው ሳምንት የአገራችንን ፖለቲካ ለመረዳትም ይሁን ወደ ፊት ለማራመድ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ አዲስ የርእዮተ ዓለም ትንተና መሆኑን ጠቆም አድርጌ ነበር። ይህ የመረዳት ፍለጋ ብዙ ተያያዥ ጥያቄዎችን እንዳነሳ አድርጎኛል። የዛሬው ትኩረቴ በፖለቲከኞቻች በኩል ፖለቲካችንን መረዳት ነው፤ ፖለቲከኞቻችንን መተቸት ብቻ ሳይሆን መረዳት …
በቅርቡ “መለስ ዜናዊና የህወሀት ትግል ጉዞ” በሚል ርእስ ጸሀፊ እያሱ መንገሻ (ኮ/ል) ተብሎ ባለ 313 ገጾች አንድ መጽሀፍ መጋቢት 2002 ዓ.ም አዲስ አበባ ታትሞ ወጥቶ ከጫፍ እስከ ጫፍ አነበብኩላቸው። መጽሀፉ አቶ መለስን ልዩ የታሪክ ካባ ለማልበስ ሲባል ብዙ የተደከመበት የፈጠራ ቅንብር …
የሠዉ ልጆች መሠረታዊ ሠብአዊ መብት እንዲከበር የሚደነግገዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ደንብ (ቻርተር) የፀደቀበት 62ኛ አመት ዛሬ በመላዉ አለም በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየታሰበ ነዉ።
የአሜሪካንን የዲፕሎማሲ ምሥጢራዊ ሰነዶች ይፋ ማዉጣት የጀመረዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ፤
የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት (የደርግ) ባለሥልጣናት ሰሞኑን ከእስር እንደሚለቀቁ የሐይማኖት ተቋማት ምንጮች አስታወቁ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤድስ ፕሮግራም – ዩኤንኤድስ ጋር በመተባበር ያወጣው የቅኝት ሪፖርት በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ሥርጭት መጠንና ከኤድስ ጋር የተያያዘ ሞት መቀነሱን ገለፀ። ዓለምአቀፍ የኤድስ ቀንን ምክንያት በማድረግ የወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ቁጥጥር፣ ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ላለ ዜጎች የሚደረግ ህክምና እንዲሁም …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ከወያኔ እስር ቤቶች የሚደርሱን መረጃዎች ህሊናን የሚረብሹ ናቸው:: የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ አባላት በእስር ላይ በሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የሚፈጽሙት ሰቆቃ (ቶርቸር) በአስከፊ ሁኔታ ጨምሯል። በጭካኔው “ተወዳዳሪ የለውም” ሲባል በነበረው የደርግ ዘመን እንኳን የማይታወቁ የሰቆቃ ዓይነቶች ዛሬ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸሙ ነው። …
አዎ! “አዲስ ፍቅር እኔን ይዞኛል – የማደርገዉ ሁሉ ጠፍቶኛል” – ቆየት ካሉት የብዙዬ በቀለ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች አንዱ ነበር። ብዙዬ ይህንን ጣፋጭ ዜማ የተጫተችዉ አፍላ የወጣትነት ፍቅር እንዴት እንደሚያከንፍና መድረሻ እንደሚያሳጣ ልትነግረን ነበር። ዛሬ ከወደ አዲስ አበባ የሚሰማዉ የአዲስ ፍቅር …
የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ በዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ የተሾመው ኩማ ደመቅሳ የበታቾቹን መቆጣጠር እንደተሳነው አንድ የመዲናይቱ መስተዳደር ባለስልጣን ለግንቦት 7 ድምጽ ተናግረዋል። ከኩማ አማካሪዎች ውስጥ አንዱ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት፣ የክፍለ ከተማዎች ባለስልጣናት ለከንቲባው ቁጥጥር ተገዝተው አያውቁም። የከተማይቱ የስልጣን መዋቅር …
የአዲስ አበባው የወያኔ ሹመኛ ኩማ ደመቅሳ የበታቾቹን መቆጣጠር እንደተሳነው ታወቀ Read more »
በርካታ ኢትዮጵያውያን ገበሬዎች ከመሬታቸው እየተፈናቀሉ ያለ በቂ ካሳ በመሰናበታቸው መጠለያ አልባ ሆነው በመንከራተት ላይ እንደሚገኙ የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው መረጃ አመልክቷል። ሪፖርተራችን ሰሞኑን አጠናቅሮ በላከው ዘገባ እንደገለጸው፥ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ የሚገኙ ገበሬዎች በልማት ስም ከይዞታቸው …
ከመሬታቸው እንዲፈናቀሉ የተደረጉ ኢትዮጵያውያን ገበሬዎች መጠለያ አልባ መሆናቸው ታወቀ Read more »
በአገራችን ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትንና በዘረኛው የወያኔ አምባገነንነት የተቀለበሰውን የዲሞክራሲ ግንባታ ሁኔታ የሚዳስስ ጉባዔ ከትናንትና በስቲያ ማክሰኞ ህዳር 29 ቀን 2003 ዓም በአውሮጳ ፓላማ ውስጥ መካሄዱን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከስፍራው ከላከልን ዜና ለማወቅ ተችሎአል። የታገተው ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ፤ በኦጋዴን …
በአውሮጳ ፓርላማ ጉባኤ ተካሄዴ፤ ሰቆቃ የተፈጸመባቸው የኦጋዴን ተወላጆች በስብሰባው ላይ የምስክርነት ቃል ሰጡ Read more »
ባለፈው አመት ተመስርቶ ስርጭቱን የጀመረው፤ ነገር ግን በወያኔ አገዛዝ በተደረገበት ተደጋጋሚ አፈና የሳተላይት ስርጭቱን ለማቆም የተገደደው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገውን ስርጭት እንደገና መጀመሩን አሳውቋል። ኢሳት በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን፤ …
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ስርጭት እንደገና መጀመሩን አስታወቀ Read more »