(ኢትዮ እማማ) የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር Ogaden National Liberation Front (ONLF) የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ። የግንባሩ ወኪል ሐሰን መሐመድ ኑር ሙቃዲሾ ለሚገኘው ለሸበሌ ሬዲዮ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች በርካታ ሱማሊያን በሚገኙበት በምስራቅ ኢትዮጵያ በከፈተው …

የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ Read more »

ሲና በረሀ ውስጥ እንደታገቱ ከሚገመተው አብዛኛዎቹ ከኤርትራ ናቸው ከሚባሉ 250 የሚደርሱ ስደተኞች 8 ቱ ሳይሞቱ እንዳልቀረ የስደተኞች ካውንስል የተባለ ድርጅት አስታወቋል ። ድርጅቱ እንደሚለው ቀሪዎቹ ታጋቾች የሚገኙበት ሁኔታም አሳዛኝ ነው ።

በሔኖክ ያሬድ  (ሪፖርተር ጋዜጣ፤ Wednesday, 22 December 2010 11:14) ዓመታዊው የጥምቀት በዓል ለመጀመርያ ጊዜ በጎንደር በካርኒቫል ደረጃ ለአምስት ቀናት እንደሚከበር የጎንደር ባህልና ቱሪዝም መምርያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ጌታሁን ሥዩም ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከዚህ ቀደም ከጥር 10 እስከ ጥር 12 ቀን …

ጎንደር ጥምቀትን በካርኒቫል ደረጃ ልታከብር ነው Read more »

በታምሩ ጽጌ በደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጉዳት የደረሰበትም ሆነ ድርጊቱን በታሪክ የሚያውቀው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅር እንዲልና እርቀ ሰላም እንዲወርድ፣ አራት የሃይማኖት መሪዎች ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. ያቀረቡት ጥያቄ ተቃውሞ እየገጠመው ነው፡፡

በውድነህ ዘነበ በአገሪቱ ብቸኛው የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪና አከፋፋይ ሆኖ ላለፉት 55 ዓመታት ሲሠራ የቆየው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ እንደገና ሊዋቀር ነው፡፡

– አየር መንገድ በረራ እንዳልተስተጓጎለበት አስታወቀ በብርሃኑ ፈቃደ በአውሮፓ የተከሰተው ከባድ የበረዶ ክምር የአበባ ዋጋና ገበያን ከ50 በመቶ በላይ እንዲቀንስ ማስገደዱን የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራችና ላኪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ።    

በዘካሪያስ ስንታየሁ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግሥት የሚፈጽመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስካላቆመ ድረስ፣ ለጋሾች የሚሰጡት ዕርዳታ እንዲቋረጥ የልማት አጋር ቡድንን (DAG) በድጋሚ ጠየቀ፡፡

– ‹‹35 በመቶ የቆላ አበል ክፍያ ያለአግባብ ተከልክለናል››  የጉራፈርዳ ወረዳ ሠራተኞች– ‹‹አበሉን እንደ መብት መጠየቅ አግባብ አይደለም›› አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የክልሉ ፕሬዚዳንት በታምሩ ጽጌ

በብርሃኑ ፈቃደ ከአዳማ ከተማ ሦስት ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኝ በተለይ 51 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችል የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከቻይና ባንክ ጋር የ99 ሚሊዮን 450 ሺሕ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈጸመ፡፡

በኃይሌ ሙሉ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለቋንቋ ብቻ ትኩረት የሰጠ በመሆኑ፣ የሌላ ብሔረሰብ ቋንቋ የሚናገሩት የትግሪ ወርጂ ብሔረሰቦች የሥርዓቱ ተጠቃሚ አለመሆናቸውን፣ የትግሬ ወርጂ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሰዎች በግፍ ተሰቅለው የሚገደሉበት በቁማቸውም የሚሰቃዩበት ስፍራ ነበር ፤ ኮሎኝ Appelhofplatz በተባለው አካባቢ የሚገኘው የቀድሞው የናዚ ጀርመን ሚስጥራዊ የፖሊስ ኃይል ማዕከል ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ።

ኢትዮ እማማ በአንድ ሣምንት ብቻ ሁለት ናይጄራውያን ሞተዋል።ባለፈው እሁድሣምንት ከአዲስ አበባ ወደ አቡጃ ሲበር በነበረ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ዘይኔባ ሱሊማን የተባሉ የ62 ዓመት አዛውንት በመሞታቸው አውሮፕላኑ ዳግም ለማረፍ ከተገደደ በኋላ በሌላ አውሮፕላን አስክሬኑ እንዲሄድ ተደርጓል። አየር መንገዱ …

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀሙ ናይጄራውያን አውሮፕላን ውስጥ እየሞቱ ነው Read more »

ጽሁፍን ለመተቸት ጸሀፊን መዝለፍና መስደብ እንደ ባህል እየሆነ መምጣቱ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል:: በውጭ የምንገኝ አብዛኞቻችን ኢትዮጵያውያን እኔንም ጨምሮ የሰፈረብን ዕውቀት ማነስ ካለን ባህልና ወግ ካደግንበት የፖለቲካና የማህበራዊ ደረጃ አወቃቀር ካደረሱብን ጉዳቶች ለመላቀቅ ቆም ብለን ካላሰብንበት ነገ የምንደርስበት ነገር ከዛሬው በከፋ …

ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌ አንቀጽ 19 እና እኛ በዮሐንስ እ ተመስገን Read more »

ኢትዮ እማማ ከ2000ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ በሂደት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አሽመድምዶ ሊጥለው እንደሚችል አስቀድሞ ቢገለፅም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ሆኑ ተከታዮቻቸው ጉዳዩን እንደቀላል ከመቁጠራቸውም በላይ ከወቅቱ ከጉንፋን በሽታ ጋር በማነፃፀር በቁጥጥር ስር እንደሚያውሉት በሀገሪቱ …

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከመጠን በላይ እየተባባሰ በመምጣት ላይ የገኛል Read more »

ኢትዮ እማማ በሆሳህና ከተማ ትናንት እሁድ የመሬት መንቀጥቀ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዛሬ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት (3:15 pm) ላይ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 5.3 ሬክተር ስኬል በሆሳህና ከተማ ውስጥ መከሰቱን በዩንቨርስቲው የመሬት መንቀጥቀ ኤክስፐርት ዶ/ር አታላይ አየለ …

በኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀ ተከሰተ Read more »

ፍቅር ለይኩን (ከደቡብ አፍሪካ) የነፃነት አርበኛ፣ የይቅርታ አባት፣ የፍቀር ተምሳሌት፣ የአይበገሬነትና የፅኑ መንፈሥ ባለቤት፣ የመለያየትንና የዘረኝነትን ፅኑ ግንብ በማይለወጥ ፍቅር ያፈረሱ፣ የሠላም መልዕክተኛ፣ የሰው ልጆች ሁሉ የአንድነት ምልክት፣ … ወዘተ በሚሉ ቅጥያ ስሞች በሚታወቁት በዛሬው የ92 ዓመት አዛውንት ኔልሰን ማንዴላ …

ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Read more »

ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በያላችሁበት ጉዳዩ፦ በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቀይና ሰቆቃ እንድታውቁት ትንሽ ስለራሳችን፡ በወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና እስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምንሠራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረቦች ነን በአጭሩ እንድታውቁት የምንፈልገው በሀገሪቱ የእስር ቤቶችና ማዕከላዊ እየተባለ በሚጠራው በአዲስ …

ሰቆቃ በወያኔ እስር ቤቶች Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ኢዴኃኅ … በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ …

የኢትዮጵያ ህዝብ … ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ) Read more »

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ባለፈው ቅዳሜ ሳይታሰብ በአፍጋኒስታን የሚገኙትን የሀገራቸውን ወታደሮች ጎበኙ። ጀርመናውያኑ ወታደሮች በጦርነት ላይ እንደሚገኙ ሜርክል በዚሁ ጉብኝታቸው ወቅት ባሰሙት ንግግራቸው በግልጽ አስታውቀዋል።

በደርግ ዘመን የተፈፀሙ በደሎችንና ጥፋቶችን ሃገራዊ ይቅርታና ዕርቀሠላም ባሉት መንገድ ለመጨረስ አራት የኢትዮጵያ አብያተ-ዕምነት መሪዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ጥሪ አቀረቡ፡፡ በያዝነው ታኅሣስ መጨረሻ የሠላምና የዕርቅ በዐል ለማድረግም ዕቅድ ተይዟል፡፡ የኃይማኖት መሪዎቹ ዕሁድ ታኅሣስ 10 ቀን 2003 ዓ.ም. በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል …

በደርግ ዘመን የተፈፀሙ በደሎች የይቅርታና የዕርቅ ጥሪ (VOA) Read more »

ኢትዮጵያ በአሥሮች የሚቆጠሩ ተቀባይነት ካለው ሥነ-ምግባር ተፃራሪ በሆነ ሁኔታ የሚንቀሣቀሱ ወላጆቻቸውን ያጡ ሕፃናት ማሣደጊያዎችን ለመዝጋት እያቀደች መሆኑን የአዲስ አበባው ሪፖርተራችን ፒተር ሃይንላይን ያስተላለፈው ዘገባ የመጀመሪያ ክፍል ቀደም ሲል መተላለፉ ይታወሣል፡፡ ያንን በማጭበርበርና በውንብድና አድራጎት ታጭቋል የተባለ፤ እንዲያውም ሥር ሰድዶ መንሠራፋቱና …

"የኢትዮጵያ ሕፃናትና ባሕር ዘለል ጉዲፈቻ" ክፍል ሁለት Read more »

በአውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ2000 ዓ.ም ጋር ሲነፃፀር ባለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተከናወኑ ተግባራት የመነደፍንና የሞትን መጠን ከሃምሣ ከመቶ በላይ መቀነስ መቻሉን በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የወባ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም ዋና ተጠሪ ገለፁ፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት ከትናንት በስተያ ባወጣው አዲስ …

ወባ በኢትዮጵያ Read more »

ኢትዮ እማማ በኢትዮጵያ የሚገኙ 4ቱ የሀይማኖት መሪዎች በማረሚያ ቤት ያሉ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣናት ከእስር ይፈቱ ዘንድ ይቅርታ እንዲደረግላቸው የኢትዮጵያ መንግስትንና ህዝብን ይቅርታ እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ።ባለስልጣናቱ በያዝነው ወር የፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል። ትናትና በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የጠየቁት የአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፤የኢትዮጵያ እስልምና …

የደርግ ባለስልጣናት በያዝነው ወር የፈታሉ Read more »

(በታምሩ ጽጌና በዘካሪያስ ስንታየሁ፤ ሪፖርተር ጋዜጣ፤ Sunday, 19 December 2010 12:31 ):- በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞት፣ በእድሜ ልክና በዓመታት እስር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ሊፈቱ እንደሚችሉ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ በወቅቱ የፈጸሙትን የተለያዩ ወንጀሎችን በማመን እግዚአብሔርን፣ ሕዝብንና መንግሥትን …

የቀድሞው መንግሥት ባለሥልጣናት ከገና በፊት ሊፈቱ ይችላሉ Read more »

በታምሩ ጽጌና በዘካሪያስ ስንታየሁ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞት፣ በእድሜ ልክና በዓመታት እስር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ሊፈቱ እንደሚችሉ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በኃያል ዓለማየሁ የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሸን ኮርፖሬሽን በአዲሱ አደረጃጀት ኢትዮ ቴሌኮም በሚል ስያሜ ከተዋቀረ በኋላ፣ አብዛኛዎቹ የድርጅቱ ሠራተኞች እስካሁን ባለመመደባቸው፣ የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ቆሟል በሚያስብል ሁኔታ መዳከሙን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በሚኪያስ ሰብስቤ በስድስት ሕፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽሟል በሚል በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶበት ከአንድ ሳምንት በፊት በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ሰባተኛ ወንጀል ችሎት ጥፋተኝነቱ የተረጋገጠበት የ16 ዓመት ወጣት፣ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ፍርድ ቤቱ …

በሕፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት ያደረሰው የ16 ዓመት ወጣት በ25 ዓመት እሥራት ተቀጣ Read more »

በውድነህ ዘነበ ከአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን ገቢ ሙሉ ለሙሉ መሰብሰብ የተሳነው የከተማው ገቢዎች ኤጀንሲ ከፌዴራሉ ጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ጋር ተዋህዶ እንዲሰራ ተወሰነ፡፡

በኃይሌ ሙሉ በእናቱ ላይ በፈጠረው የጤንነት ችግር ምክንያት በስድስት ወር (በ27 ሳምንት እድሜው) በቀዶ ሕክምና እንዲወጣ የተደረገው ሕፃን፣ በሕይወት መቆየት ቻለች፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ28 ሳምንታት በታች የሚወለድ ልጅ እንደ ውርጃ ይቆጠራል፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ስድስት ተከሳሾች ውስጥ በአራቱ ላይ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት ከ6 ዓመት እስከ 8 ዓመት ከ6 ወር በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ማስተላለፉን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡