ለፌዴራሊዝም ጉባዔ ያደጉ አገሮች መሪዎች አልተገኙም
በኃይሌ ሙሉ
ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው አምስተኛው የፌዴራሊዝም ጉባዔ ላይ ይገኛሉ ተብለው ይጠበቁ የነበሩት ካናዳን ጨምሮ የስዊዘርላንድ፣ የጀርመን፣ የህንድና የሩሲያ መሪዎች አልተገኙም፡፡