የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ አበቃ
በታምሩ ጽጌ
ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ በኦሮሚያ ክልል ከአዳማ ከተማ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ለሦስት ቀናት ያደረጉት የሥራ ማቆም አድማ በትናንትናው ዕለት እልባት አግኝቶ ወደ ሥራቸው ተመለሱ፡፡