አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው መንግስቱ ወርቁ በ70 አመቱ አረፈ
በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነውና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችነት እስከ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነት ስኬታማ ታሪኮችን ያስመዘገበው ታላቁ የእግር ኳስ ሰው መንግስቱ ወርቁ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታወቀ።