የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም

በእስር ላይ የሚገኙ የቀደሞ የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም ላይ ያተኮረ ውይይት ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተከናወነ። ውይይቱን ያካሄዱት የሀይማኖት መሪዎች በሀገሪቱ ዕርቅና ሰላም እንዲወርድም ጥሪ አድርገዋል ። መሰል የዕርቅና የሰላም ጥሪ በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ መደረጉ የሚታወስ ነው።