የአውሮፓ ህብረት ስብሰባ DW Amharic December 17, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትላንት ማምሻውን የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገሮች መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ፤ ዛሬ ሲጠናቀቅ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።