አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው መንግሥቱ ወርቁ በ70 አመቱ አረፈ

Mengistu Workuበኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነውና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችነት እስከ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነት ስኬታማ ታሪኮችን ያስመዘገበው ታላቁ የእግር ኳስ ሰው መንግሥቱ ወርቁ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታወቀ።