በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የትግራይ ተወላጆች ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ለየት ያለ ሚና አላቸው ሲል ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ መረጃ አጋልጧል። የመዲናይቱ የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ከአንድ ዘውግ በተውጣጡ ሰዎች ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ እና፤ ይህም አደረጃጀት ያለ ጠያቂ እንዲመላለስ እንዳስቻለው በአገዛዙ ውስጥ …

በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ፥ የትግራይ ተወላጆች ለየት ያለ ሚና አላቸው ተባለ Read more »

የመዲናይቱን የእስር ቤት አስተዳደር ዘረኛ አወቃቀር፣ ወንጀሎች እና ሙስና በሚመለከት ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ሰፊ መረጃ እንደጠቆመው፤ ባለፉት አስር አመታት ውስጥ የእስረኞች ቁጥር ከብዙ እጥፍ በላይ ጨምሯል። “ከ10 አመት በፊት በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ውስጥ በዛ ከተባለ 2 …

የቃሊቲ እስር ቤት የውጭ አገር ዜጋ የሆኑ እስረኞች ተቃውሞ ማሰማታቸው ታወቀ Read more »

Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. December 9, 2010)፦ በኢትዮጵያ ብቸኛው የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ከረጀረም ጊዜ ቆይታ በኋላ የመብቶች ጥሰትን የሚያሳየውን 34ኛ መግለጫ ይፋ አደረገ። ከምርጫ 97 ጋር በተያያዘ የደረሱበት ያልታወቁ ዜጎች መኖራቸውን አትቷል።

በ2003 አመተ ምህረት የመጀመሪያ ሶስት ወራት ውስጥ ባለፈው አመት በተመሳሳይ ጊዜ ከተሰበሰበው ግብር በ150 በመቶ የሚበልጥ ገንዘብ እንደሰበሰበ በወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር ያለው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሰሞኑን ማወጁ ይታወቃል። ባለስልጣኑ ለዚህ የደረሰው የግብር አሰባሰብ ዘዴን በማሻሻሉ እንደሆነ ቢገልጽም፤ በርካታ …

ዘረኛው አገዛዝ የግብር አሰባሰብ ዘዴ አሻሻልኩ ይላል፤ ህዝቡ ተዘረፍኩ እያለ ነው Read more »

ወያኔ አገዛዝ ፍራንስ ቴሌኮም የተባለ የውጭ ኩባንያ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽንን ለሁለት አመታት እንዲያስተዳድር መቅጠሩን ተከትሎ ሂስ እየተሰነዘረበት ነው። አገዛዙ በ30 ሚሊዮን ዩሮ ወይም ከ656 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ ፍራንስ ቴሌኮም ቴሌን እንዲያስተዳድርለት መቅጠሩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ተዘግቧል። ዶ/ር ዋልተንጉስ ዳርጌ …

በወያኔ አገዛዝ ላይ ሂስ እየተሰነዘረ ነው Read more »

መልአከ ሰላም ደጀኔ ከልጃቸው ከዲ/ን አትናቴዎስ ጋር (ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 9/2010፤ ኅዳር 30/2003 ዓ.ም)፦ በግሩም ስብከታቸው እና በጠንካራ ጽሑፎቻቸው ለረዥም ዘመን ምእመናንን በማስተማራቸው የሚታወቁት መልአከ ሰላም ደጀኔ ሺፈራው ከመስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም (ኦክቶበር 5/2010) ጀምሮ አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት …

የመልአከ ሰላም ደጀኔ ሺፈራው አዲስ የጡመራ መድረክ Read more »

አምባገነኑ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለብዙ ጊዜያት ህክምና ከዱባይ እያገኘ ሳለ ድንገት ስትሮክ (strokeየጭንቅላት ዉስጥ ደም መፍሰስ ማለትም ዋገምት የማያድነዉ) መቶት የከፍተኛ ቴክኖሎጂ ህክምና የሚያስፈልገዉ መሆኑ ስለታወቀ እ. አ. አ. በነሀሴ ወር 2009 ዓ. ም. የቤልጂየም ዋና ከተማ ወደ ሆነችዉ …

መለስ ሞቱ ታየዉ መሰለኝ- በሸንቃጣዉ ዘካሊፎርኒያ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 9/2010፤ ኅዳር 30/2003 ዓ.ም)፦ ኅዳር 30 (December 9) ቀን በዓለም ደረጃ የሙስና አስከፊነት የሚዘከርበት ("ፀረ-ሙስና") ዓመታዊ ቀን ነው። የችግሩ አስከፊነት በተለይም በታዳጊ አገሮች ዘርፈ ብዙ ችግሮችን የሚፈጥር ከመሆኑ አንጻር ለችግሩ ትኩረት መስጠቱ ተገቢ ነው። "ደጀ ሰላም" ማንሣት የፈለገችው …

የ"ፀረ-ሙስና" ቀን Anti-Corruption Day Read more »

(ለደጀ ሰላም፤ ከቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት አንዱ)፦ ፕሮቴስታንቲዝም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አጥፍቶ ሀገሪቱን ለመረከብ ከአንድ ምዕት ዓመት በላይ የዘለቀ ጥረት አድርጓል፡፡ በዚህ ጥረቱ ከተከተላቸው እና እየተከተላቸው ካሉ ስልቶች አንዱ የቤተክርስቲያንን የክህነትና የስብከተ ወንጌል አገልገሎት እንዲሁም አስተደደር ለመቆጣጠር መሞከር …

ከፍተኛ የመንፈሳዊ ትምህርት ተቋማቱ ትኩረትና ድጋፍ ይሻሉ Read more »

በደንማርክ መዲና በኮፐንሄገን፣ ከኅዳር 28 እስከ ታኅሳስ 9 ቀን 2002 ዓ ም፣ በዓለም ውስጥ በዓይነቱ የመጀመሪያ የተባለው ዐቢይ የዓለም የአየር ንብረት ጥበቃ ነክ የመሪዎች ጉባዔ ከተካሄደ ወዲህ ፣ በቀጣይነት ካንኩን ሜክሲኮ ላይ ፣ 194 መንግሥታት የተወከሉበት ተመሳሳይ ጉባዔ ከተጀመረ እንሆ …

የካንኩኑ ጉባዔና አሳሳቢው የዓለም የአየር ንብረት ጉዳይ፣ Read more »

የኤኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት፡ በምህጻሩ ኦ ኢ ሲ ዲ በስድሳ አምስት ሀገሮች የሚገኙ ወደ አምስት መቶ ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ከተሳተፉበት በምህጻሩ ፒሳ የተባለው የተማሪዎች ዕውቀት መለኪያ ፈተና በኋላ ትናንት በበርሊን ይፋ ባወጣው የ 2009ዓም ዘገባ መሰረት፡ የጀርመን የትምህርት ደረጃ …

ጀርመን እና የፒሳ ዘገባ Read more »

(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት በቅርቡ ለሠራተኞች ባደረገው የደመወዝ ጭማሪ ያላቸውን ቅሬታ የድርጅቱ ሠራተኞች ለማኔጅመንቱና ለቦርድ አባላት ገለጹ፡፡

(በታምሩ ፅጌ) የሁለት ዓመት ሕፃን ልጇን ኖርዌጂያዊው አባቱ እንዲያገኘው በኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ላይ ትዕዛዝ ሰጥቶና አፈጻጸሙ ተግባራዊ እንዲሆን፣ ለሕዳር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ ትዕዛዙን ባለማክበሯ በስድስት …

ከኖርዌጂያዊው ዜጋ ጋር የምትከራከረው ኢትዮጵያዊት ስድስት ወራት ተፈረደባት Read more »

– ቁጠባው ጡረታን፣ መኖሪያ ቤትንና የቦንድ ሽያጭን ያካትታል (በውድነህ ዘነበና በአስራት ሥዩም) ከትናንት በስቲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የሚከፈለውን የወለድ ምጣኔ ወለልን ከአራት ወደ አምስት በመቶ ከፍ ያደረገ ሲሆን፣ ዕርምጃው የቁጠባ ባህልን ለማበረታታትና ጥቅም ላይ ያልዋለ ሙአለ ነዋይን …

የአምስት ዓመቱ ዕቅድ ከቁጠባ ብዙ ይጠብቃል Read more »

• ‹‹መኪኖቹ የዘገዩት በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ዋነኛው ነው›› አቶ ኤርምያስ ወልደ ሥላሴ (በዘካሪያስ ስንታየሁ) ሆላንድ ካር የተባለው አገር በቀል የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ለደንበኞቹ አቀርባለሁ ያላቸውን መኪኖች በወቅቱ ባለማድረሱ ደንበኞች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው፡፡

– ሀብታቸውን ያሳወቁና ያስመዘገቡት አራት ባለሥልጣናት ብቻ ናቸው (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በመሬት ዙሪያ የተፈጸመውን የሙስና ወንጀል መመርመር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ 2003 ዓ.ም. ሩብ ዓመት ድረስ፣ ከ1 ሚሊዮን 974 ሺሕ 787 ካሬ ሜትር በላይ ስፋት …

ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከ1.9 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት በፍርድ ቤት አሳገደ Read more »

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊዝ ቦርድ ከቦሌ መድኃኒዓለም ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል የሚገኘውን የቀድሞ ቀበሌ 23 መዝናኛ ማዕከልና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳን ጨምሮ፣ 24,000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ቦታ የአሜሪካ …

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳና የመዝናኛ ማዕከሉ ይዞታ ሆስፒታል ሊገነባበት ነው Read more »

ለ‹‹ስድስት ቀናት ፖሊስ ጣቢያ ስንታሰር ፍርድ ቤት አልቀረብንም››  ተማሪዎች‹‹በሕጉ መሠረት ፍርድ ቤት አቅርበናቸዋል››  የዲላ ከተማ ፖሊስ (በታምሩ ጽጌ)

Magna at molestie congue Ut vel adipiscing sit Pellentesque eu Sed. Convallis mauris Vivamus felis massa volutpat malesuada justo Phasellus porttitor ligula. Quis Nulla Curabitur Cras sed vestibulum condimentum Donec et mattis Integer. A et pharetra dapibus mauris cursus adipiscing …

As Glaciers Melt, Science Seeks Data on Rising Seas Read more »

(ለደጀ ሰላም፤ ታምሩ ገዳ – ከለንደን):- በኢትዮጵያ  ውስጥ  የሚገኙ  ገዳማት አድባራት እና የአብነትት/ቤቶችን  (የቆሎ ት/ቤቶችን) ከውድመት ለመታደግ የታቀደ  የገንዘብ  ማሰባስብ ፕሮግራም  ለንደን ውስጥ  ተካሄደ ፡፡ የፕሮግራሙ  ዋንኛ ተዋንያኖች የሆኑት የማኅበረ  ቅዱሳን  አባላት  ከዚህ ቀደም ያበረከቱት  እና አሁንም  እያበረከቱት ያለው አስተዋጽኦ  ለበርካታ የኦርቶዶክስ …

ገዳማትን እና አድባራትን ለመታደግ በለንደን የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ተካሄደ Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አምስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በአዘጋጅ ኮሚቴው በኩል ከታሰቡባቸው መሰረታዊጉዳዮች አንዱ ድኢርጅቶች ወደዚህ ጉባኤ እንዲመጡና በመሪዎቻቸው አማካኝነት እንዲወከሉ ሲጠየቁ እነሱ በተናጠል ተገኝተው የመሰላቸውን መልእክት አስተላልፈው የሚለዩበት ወይንም ‘ይሄንን …

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ … ከዚኽ ወዴት? ክ.15 (አያልሰው ደሴ) Read more »

ግሩም ኤርምያስ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው በ5ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በምርጥ ተዋናይ አሸናፊ በረዥሙ የሚዘረጋ ቀይ ምንጣፍ ከዚህ የለም። በቀይ ምንጣፍ ዳር እና ዳር የተኮለኮሉ አድናቂዎች እና ወፈ ሰማይ ፎቶግራፍ አንሺዎችም በቦታው ላይ አይታዩም።  በእውቅ ሰዎች አለባበስ እና በሚከተሉት ፋሽን ላይ …

የኢትዮጵያ “ኦስካር” ምሽት Read more »

“… ለምሳሌ በ1938 እኤአ የእንግሊዝ ንጉሥ እና የእንግሊዝ ንግሥት በኦፊሺያል ግብዣ ለጉብኝት ፓሪስ መጥተው ተሌሎች አምባሳደሮች ጋር እኔም ተጠርቼ ሔጀ ነበር። በፕሮቶኮሉ ደምብ የኢትዮጵያ እና የጣሊያን ጉዳይ ፈጻሚ አቀማመጣቸው ጎን ለጎን ስለነበረ፤ አጠገቡ በምኾንበት ጊዜያት ጣሊያኑ በጣም ሲቆጣ እኔም ኀይለቃል …

የአክሊሉ ሀብተወልድ ታሪክ ሌላ የኀዘን ትዝታ Read more »

(ሙሉ ገ.) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ፓርቲ ለስድስት ዓመት በፕሬዝዳንትነት የመሩትን አቶ ቡልቻ ደመቅሳን ከፓርቲው የበላይ አመራርነት በክብርና በምስጋና አሰናበተ፤ ምክትላቸው የነበሩትን ዶክተር ሞጋ ፍሪሳን ደግሞ በፕሬዝዳንትነት ሾሟል፡፡ እሁድ ህዳር 26 ቀን 2003 ዓ.ም በአዲስ አበባ  ኢየሩሳሌም ሆቴል በተካሄደው …

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከኦፌዴን አመራርነት ተሰናበቱ፤ ዶክተር ሞጋ ፉሪሳ በፕሬዚዳንትነት ተሾሙ Read more »

ግምገማና ውይይት ተደረገ Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. December 6, 2010)፦ በጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ ተገጥሞ በራሳቸው አንባቢነትና በአቶ ክብረት መኮንን የምስልና ድምፅ ቅንብር የተደረገለት ”እውነትም እኛ …” የተባለ ሃያ አምስት ግጥሞች የያዘ ዲቪዲ የግጥም መድብል ቅዳሜ …

በስዊድን ’’እውነትም እኛ …” ተመረቀ Read more »

የአገር ቤት ጋዜጦች የወረቀት ዋጋ ሲወፍር እነርሱ ይቀጭጫሉ፡፡ ኑሮ ሲንር እነርሱ ይከስማሉ፡፡ ለወራት ያህል ሲንገታገት የቆየው ሳምንታዊው አዲስ ፕሬስ ጋዜጣ በመጀመርያ አካባቢ ተጣጣረ፤ ወደ በኋላ ላይ አንድ ሳምንት እያረፈ በመውጣት አጣጣረ፡፡ በመጨረሻም ብዕሩን ሰቀለ፡፡ አዲስ ፕሬስ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት በአገር …

የአገር ቤት ጋዜጦች ምን ጻፉ Read more »

(በዘካሪያስ ስንታየሁ) በወርኃ ጥር በሚካሄደው የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ውሳኔ መሠረት የሱዳን ለሁለት መከፈል ያሳሰባት ግብፅ፣ ውሳኔው በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ ተፅዕኖ ሊያመጣ የሚችል በመሆኑ  በጉዳዩ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ሊቀመንበር ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዛሬ በኢየሩሳሌም ሆቴል በሚካሄደው የድርጅቱ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ፡፡

(በብርቱካን ፈንታ) የአገር ውስጥ ሲሚንቶ አምራች ከሆኑ አሥራ አንድ ፋብሪካዎች ውስጥ በዘጠኙ ላይ በጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በቅርቡ በተደረገባቸው ድንገተኛ ፍተሻ በተገኙባቸው የጥራትና የተለያዩ ችግሮች ምክንያት፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንደተጻፈላቸው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም. በህቡዕ በመሰባሰብ መንግሥትን በኃይል ለመጣል በመስማማትና ግንቦት 7 ከሚባለው አሸባሪ ቡድን ጋር በመቀላቀል ተሳትፈዋል በሚል አምስት ክስ ተመስርቶባቸው በሁሉም ጥፋተኛ ተብለው በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው መካከል፣ የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ቤታቸው እንዳይወረስባቸው ለጠቅላይ …

ከግንቦት 7 ፍርደኞች የአቶ አሳምነው ጽጌ ባለቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የተማፅኖ ደብዳቤ ጸፉ Read more »