የልመናው ነገር

 

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር አንዳርጋቸው ተስፋዬ ከአሥራ አምስት ዓመታት በፊት በመልሶ ማቋቋምና ማኅበራዊ ችግር (Rehabilitation and Social Problem) ላይ ጥናት አካሂደው ነበር፡፡ ፕሮፌሰሩ ባቀረቡት  በዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ አዲስ አበባ ውስጥ በቀን 15 የጐዳና ተዳዳሪዎች በቅዝቃዜ ምክንያት እንደሚሞቱ ገልጸዋል፡፡