የኮንጐ ቱትሲዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቃት እየደረሰብን ነው አሉ
‹‹ጥቃት እየደረሰባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ የላቸውም›› ዩኤንኤችሲአር
በኃይሌ ሙሉ
የእርስ በርስ ግጭት ሸሽተው በስደተኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ የቱትሲ (የሙኒያ ሙሌንጌ ጐሳ) አባላት በሁቱ ስደተኞች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን በመግለጽ ሰላማዊ ሠልፍ አካሄዱ፡፡