ለማይቀረው የዘረኛው አምባገነንን የወያኔ ውድመት ተነሱና ተቆጠሩ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የድሬደዋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት መምህራን የኑሮ ዉድነትን በማገናዘብ የተደረገልን የደሞዝ ጭማሪና የቤት ድጎማ ከእጃችን አልገባም ሲሉ ትናንት ስራ አቁመዉ ተቃዉሞ አሰሙ።
ከሥልጣን እንዲወርዱ ለአንድ ሳምንት በአደባባይ ተቀውሞ የተጠየቁት የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሚቀጥለው ምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ ።
በማግሬብ አካባቢ በቱኒዚያ የጀመረው የሕዝብ ዓመጽ አሁን ደግሞ ግብጽን እየናጠ ሲሆን ውጥረቱ በጠቅላላው በአረቡ ዓለም እንዳይስፋፋ በተለይም ገዢዎቹን እያሰጋ ነው።
ፕሪቶሪያ የሚገኘው የአለም አቀፍ ስልታዊ ጥናት ተቋም ሀላፊ፤ ዶክተር ጃኪ ቺለርስ በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የሰጡት አስተያየት
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ዓርብ ምሽት ከስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተመለሱ በኋላ፣ ባለፈው እሑድ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 16ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ጉባዔም ለመጀመርያ ጊዜ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የውጭ …
‹‹በችሎት መዘለፍ የለብንም፤ የተደፈረው ዓቃቤ ሕግ ብቻ ሳይሆን ችሎቱም ነው›› የገቢዎችና ጉምሩክ ዓቃቤ ሕግ‹‹በፍርድ ቤት ሐሳባችንን በነፃነት መግለጽ እንችላለን፤ ይህ በልበ ሙሉነት እንዳንከራከር ማስፈራራት ነው›› የተከሳሽ ጠበቆች በታምሩ ጽጌ
‹‹ፓርቲውን ለማጥፋት የተደረገ ድራማ ነው›› አቶ ገብሩ አሥራት‹‹ቦርዱ የሚያውቀው ጉባዔ አይደለም›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየማነ ናግሽ
በታምሩ ጽጌ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ግዮን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውና ንብረትነቱ የወይዘሮ ሀድያ መሐመድ ጐንጂ የሆነው ሀድያ ሱፐር ማርኬት፣ ጥር 22 ሌሊት ለጥር 23 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. እንደተዘረፈ ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በቃለየሱስ በቀለ መንግሥት የድፍድፍ ነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ለመገንባት ጥናት እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡
በታምሩ ጽጌ በሥልጣን ያለአግባብ በመገልገል ከአምስት ዓመታት በፊት በ86,790,000 ብር የሙስና ሙከራ ወንጀል ተከሰው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሰባት የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ትናንትና በነፃ ተሰናበቱ፡፡
– አቶ ሱፊያን ከቻይና ተስፋ ይዘው ተመለሱ በውድነህ ዘነበ ለባቡር መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልገውን ፋይናንስ ለማግኘት ባለፈው ሳምንት ቻይና የተጓዙት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ በዚህ ወር በጀቱ እንደሚለቀቅ ተስፋ ይዘው መመለሳቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡
አቶ መኩሪያ ኃይሌ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ በውድነህ ዘነበ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሥርያ ቤት የሥራ አመራር ቦርድን እንዲመሩ ለሦስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሹመት ሰጠ፡፡
(ሙሉ ገ) በአዲስ አበባ በአሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶች (እናቶች) ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” የሚል ፎርም በየሰፈሩ እየዞረ ማስሞላት ጀመሩ፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በየአካባቢው በመዞር ከአካባቢው ወጣቶች በተጨማሪ ለታክሲ ተራ አስከባሪዎች፣ …
የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በመሆን ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” ፎርም ማስሞላት ጀመሩ Read more »
ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ እንዲወርዱ በመጠየቅ በተለያዩ የግብጽ ከተሞች የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። አዲሱ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ኦማር ሱሌይማን ከተቃዋሚ ቡድኖች ጋ ለመወያየት ትናንት ሀሳብ አቅርበዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዛሬ በዓለማችን ዙሪያ ለነፃነት፣ ለእኩልነት፣ ለሰብኣዊ መብትና ለዲሞክሲ ስርዓት መከበር ህዝቦች እጅ ለእጅ ተያይዞው፣ መድፍና ታንኪ ሳይበግራቸው እምቢ ለነፃነቴ ብለው አደባባይ በመውጣት በጉልበት ስልጣን ኮርቻ ላይ ተቀምጠው ለዘመናት ሲጨቁኑና ሲባልጉ የነበሩ አምባገነናዊ ስርዓቶች በህዝባዊ ዓመፅና በተባበረ ክንድ ሳይወዱ በግድ መንግለው …
ደወሉ በርግጥ ከቱኒዝ በፊት ካይሮ ላይ ነበር ያቃጨለዉ።2006።የሰማዩ ብልጥ አበረሪ-ጀግና ተዋጊ ፥ የምድሩ ድንቅ ገዢ የሐይለኞች ጥሩ ታዛዥ ባፍታ ፀጥ አደረጉት
ሳምንት ሊደፍን አንድ ቀን የቀረው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ። መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞውን ለማገድ የሰዓት እላፊ ቢያውጅም ያካበረው አልተገኘም ። ይልቁንም አመጹ ተባብሶ ወደ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ መሸጋገር ይዟል ።
(ሙሉ ገ.) የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት በአሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችንእና እናቶችን በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ለሁለት ቀናት አወያየ፡፡ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የሚገኙ ምንጮች ለሪፖርተራችን እንደገለጹት ሰሞኑን በቱኒዚያ እና በግብፅ የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞና አመጽ ኢህአዴግን በእጅጉ አስቦታል፡፡ ቅዳሜ ጥር …
የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት “በማህበር ከተደራጁ ወጣቶች” ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ተወያየ Read more »
ለውጥ ፈላጊው የቱኒዚያ ሕዝብ ባለፈው ሣምንት አደባባይ ወጥቶ ቁጣውን የገለፀበት የተቃውሞ ሠልፍ ፕሬዚደንቱን ቤን አሊን ከነቤተሰባቸው አገር ጥለው እንዲሸሹ አስገድዷል። በግብፅ ተመሣሣይ ሕዝባዊ ቁጣ ተቀጣጥሎ ለሰላሣ ዓመታት በሥልጣን ላይ የቆየውን የፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባረክ መንግሥት አፍርሷል። በሠላም ሥልጣን ካላስረከቡ ከቤን አሊ …
በቱኒዚያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ እንደ ሰደድ እሳት ወደ አካባቢው አገሮች እየተዛመተ ነው። ወላፈኑ አልጄሪያ፣ ሞሮኮና ሊባኖስን አዳርሶ አልባኒያ ደርሷል። አሁን የእሳቱ ሰደድ ግብጽና የመን ውስጥ በመንቦግቦግ ላይ ይገኛል። ሰሜን አፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የለውጥ ማዕበል ውስጥ ናቸው። የአምባነኖች …
(ሪፖርተር) — ቻድሃ የተባለው የህንድ ኩባንያ በእርሻ ሥራ ላይ ለመሠማራት የአዲስ አበባን ሁለት እጥፍ የሚሆን 100 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ፡፡ ጥያቄውን በማስተናገድ ላይ የሚገኘው የግብርና ሚኒስቴር ለኩባንያው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኘው ጉጂ ዞን ካሁን በፊት 22 ሺሕ …
WikiLeakes cable 10ADDISABABA247, FOREIGN INVESTORS GRAB UP MORE LAND IN ETHIOPIA UNCLAS SECTION 01 OF 02 ADDIS ABABA 000247 SENSITIVE SIPDIS DEPARTMENT FOR AF/E JWIEGERT; AF/EPS – ABREITER AND GMALLORY; EEB/IFD/OMA – JWINKLER AND EEB/CBA – DWINSTEAD; EEB/TPP/BTA DEPARTMENT PASS …
WikiLeakes cable: FOREIGN INVESTORS GRAB UP MORE LAND IN ETHIOPIA Read more »
– የትራንስፖርትና ጋራዥ ሠራተኞች መፍትሔ የሚሰጣቸው አጥተዋል በታምሩ ጽጌ የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ስሙን ቀይሮ ኢትዮ ቴሌኮም ከመባሉ በፊት እ.ኤ.አ. ከሴብቴምበር 15 ቀን 2010 እስከ ኖቬምበር 30 ቀን 2010 ድረስ የቀን አበል በመክፈል፣ በመለስተኛ መስመር ሠራተኛነት አሠልጥኖ ያስመረቃቸው ሠራተኞች ላለፉት …
ለመስመር ሠራተኛነት የሠለጠኑ የቴሌኮም ተቀጣሪዎች ደመወዝና ምደባ መከልከላቸውን አስታወቁ Read more »
በዳዊት ታዬ ባሳለፍነው ሳምንት የለስላሳና የቢራ መጠጦች የማከፋፈያ ዋጋ ላይ የተፈጠረውን ችግር ለማቃለል ንግድ ሚኒስቴር ለየክልሎቹ የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡
በምሕረት አስቻለው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛውና በማታው ክፍለ ጊዜ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሳይመዘገቡ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በቀድሞዋ ዛየርና የዛሬዋ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መሪ ከነበሩት ሞቡቱ ሴሴሴኮ የሰላሳ ሁለት ዓመት ፕሬዚዳንትነት ታሪክ ተነስተን የዛሬዎቹን ለምዝበራ የተፈጠሩ የሀገር መሪዎች ጭካኔ ስግብግብነትና ጨቋኝነት በቱኒዚያ የተነሳውን የህዝብ ዓመጽ ዓይነት ለመቀስቀስ ህዝብን እየገፋው ይገኛል:: ዛሬ በቱኒዚያ የተቀጣጠለው የለውጥ ማዕበል ወደ ግብጽ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ፖሊስ ሁከተኞቹን ያሬድ አደመን እና ትዝታው ሳሙኤልን ጨምሮ 12 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ ምእመናን የክልሉ መንግሥት ሐላፊዎች ችግሩን ለመፍታት ባላቸው ሐቀኝነት ላይ የተፈጠረባቸው ጥርጣሬ እየተጠናከረ ነው ‹‹ፓትርያርኩ ውሸታም ናቸው፤ ጉባኤያችንን ከመስቀል አደባባይ ወደ ገብርኤል አመጡብን፤ የማንፈልጋቸውን መምህራን አስመደቡብን፤ የጳጳሱን ግቢ …
የግብጽ ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ስልጣን ከያዙ ወዲህ የሰሞኑ ዓይነት ትልቅ ተቃውሞ ተነስቶባቸው አያውቅም።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በ17 ማኅበራት የተደራጁ ከ2000 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል ካርኒቫል እና ጥምቀት ‹‹አልተገናኝቶ›› ሆኗል ‹‹የጥንቷ ጎንደር ክብር ተመልሷል›› (ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ) (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 29/2011፤ ጥር 21/2003 ዓ.ም)፦ የጥምቀት በዓል በደመቀ ሁኔታ በመላ ኢትዮጵያ የሚከበር ቢሆንም በዓይን ገብነታቸው እና በቱሪስት መስሕብነታቸው ከሚታወቁት …
ዛሬም በቀጥለው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ በፖሊስና በተቃዋሚዎች መካከል ግጭት ተፈጠረ።
አረንጓዴዉ ሳምንት የተሰኘዉ ትርዒት የታየዉ ጀርመን ዉስጥ የዶሮና የአሳማ ስጋ እንዲሁም እንቁላል ዳይዮክሲን በተባለዉ መርዛማ ንጥረ ነገር በመከሉ ብዙዉን በላተኛ ባሰጋበት ወቅት መሆኑ ነዉ
በዘመኑ ብርቅ ድንቅ የሥነ ቴክኒክ የፈጠራ ውጤት ነበረ፤ ከሠሪዎቹ ጀርመናውያን ይልቅ ጎረቤቶቻቸው ፈረንሳውያን ነበሩ በጣም የተደመሙት! አውቶ፣ አውቶሞቢል በመባል በታወቀው የጀርመኖች የፈጠራ ውጤት!።
ባለሥልጣናቱ እንደሚሉት ምክር ቤቱ በተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራት የተደረጉ ምርጫዎች ይታዘባል።የመልካም አስተዳደር ይዞታንም ይገመግማል።
በቦስተን ዩኒቨርሲቲ የፍሬዴሪክ ፓርዲ የጥናት ማዕከል ለህትመት የበቃውና የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና ጅምር ጥረት በምሳሌነት የተመለከተው ይህ ጥናት፥ የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት ጥበቃ፥ እስካሁን እምብዛም ተጠቃሚ ያላደረጋቸውን አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ደሃ አገሮችንም፤ እንደ ግዙፉ አትራፊ ኩባንያዎች ሁሉ፥ የትሩፋቱ ተቋዳሽ ሊያደርግ የሚያስችል አቅም …
ዶ/ር ታደሰ ብሩ “ሰባራ ዜና” እንደ “ሰበር ዜና” ሥጋ በኪሎ 52 ብር እንዲሸጥ ተወሰነ!!! ይህ ዜና ምን ስሜት ፈጠረባችሁ? እንደምሰማው ከሆነ ዜናው ብዙ ሰዎችን አደናግሯል። አንዳንዶች “የተለመደ የወያኔ ማጭበርበሪያ ነው” በማለት ሲያጣጥሉት፤ ሌሎች ደግሞ “ዘገየ እንጂ መልካም ተግባር ነው” ሲሉ …
በቅርብ ጊዜ ቱኒዚያ ዉስጥ ሕዝባዊ አመፅ ከተቀሰቀሰና አመጹም ለቤን አሊ ተገቢዉን ዋጋ ከሰጠ በሁዋላ ተመሳሳይ አመጾች በግብጽ፣ አልጄሪያ፣ የመን ፣ እንዲሁም በዮርዳኖስ መቀጣጠላቸውን በርካታ የዜና አውታሮች በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በግብጽ የተለያዩ ከተማዎች ህዝባዊ አመጽ ተቀስቅሶ አራት ሲቪሎች …
የቱኒዚያ ሕዝባዊ አመፅ ማእበል ሌሎች የአፍሪቃ ሃገራትን እያናወጠ መሆኑ ታወቀ Read more »
የወያኔው አምባገነን አገዛዝ የኑሮ ውድነትን ለመቁዋቁዋም በሚል ያወጣው የዋጋ ተመን ተግባራዊ ካለመሆን አልፎ አስፈላጊ የሚባሉ የምግብ ሸቀጦችን ሳይቀር ከገበያ ፈልጎ ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ መምጣቱን የ ቪ ኦ ኤው ዘጋቢ ፒተር ሃይላይን ገልጹአል፣ ፣ ፒተር በዘገባው የዋጋ ቁጥጥሩ በሃገሪቱ ግብይት ቀውስ …
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አወጣሁ ያለው የዋጋ ተመን የግብይት ቀውስ መፍጠሩ ተዘገበ Read more »
ከአውስትራሊያ በተሰማው ሰበር ዜና እንደተገለጸው በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪቃ ህብረት ስብሰባ ተከትሎ ሽብርተኞች በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ ክፍሎች ፍንዳታዎች ሊያደርሱ እንደሚችሉ አውስትራሊያ ማስጠንቀቁዋ ታወቀ:: የአውስትራሊያ የውጪ ጉዳዮችና ንግድ ዲፓርትመንት ባወጣው በዚሁ መግለጫው አውስትራሊያዊያን ወደ ምስራቅ አፍሪቃ በተለይም ወደ አዲስ አበባ …
በአማራ ክልል የደባርቅ ወረዳ ነዋሪዎች ለተላላፊ በሽታዎች ማጥፊያ ተብሎ መድሃኒት በግዴታ እንደተሰጣቸውና ይህም መድሃኒት ላልታወቀ ሌላ በሽታ እየዳረጋቸው መሆኑን መናገራቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ:: ኢሳት በዘገባው የደባርቅ ነዋሪዎች እንደገለጹት የወረዳ የጤና ባለሙያዎች በየቀበሌዎቹ እየዞሩ የሰጡት መድሃኒት ነፍሰ ጡሮችን እያስወረደና …
የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ ዘር በማጥፋት ተግባር ላይ ያነጣጠረ ወንጀል መፈጸሙን ቀጥሉአል Read more »
በዘረኛውና አምባገነኑ መለስ የሚመራው የወንበዴ ቡድን በቁጥጥሩ ስር በሚገኘው የመገናኛ ብዙሀን ተሸርቦብኝ የነበረውን ጥቃት በተሳካ መልኩ አከሸፍኩ በማለት ሲደነፋ መሰንበቱን ዘጋቢያችን ከስፍራው በላከልን ሪፖርት አስታውቆናል። እንደዘገባው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በቁጥር ሰባት የሚሆኑ የተባሉ ሽብርተኞች ከኤርትራ መንግስት የገንዘብና የስልጠና ድጋፍ ሲሰጣቸው …
በዘረኛውና አምባገነኑ አገዛዝ የሽብርተኞችን ደባ አከሸፍኩ በማለት ሲደነፋ መሰንበቱ ተዘገበ Read more »
ሀፍረት የሌላቸው የወያኔ ዘረኛ ገዢዎች ለሰብአዊ እርዳታ የሚገባውን ከፍተኝ መጠን ያለውን ገንዘብ ንጹሀንን ላማስፈራሪያ፡ ለማሰቃያና ለመግደያ ብሎም ኪሳቸውን ለማዳለቢያ እየተተቀሙበት መሆኑን ሰሞኑን ቤን ራውለንስ የተባሉ የሰብአዊ መብት ታጋይ ለአየር ላንድ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ መግለጻቸውን ዘአይሪሽ ታይምስ የተባለው ጋዜጣ ዘግቡዋል። …
ዘረኛው የወያኔ ገዢ ቡድን ከህዝቡ ገንዘብ ለመዘረፍ በማሰብ የለውጥ እቅድ በማለት ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በሚል ስም አገኘዋለሁ ብሎ ያሰበውን ገንዘብ ማሰባሰብ የተሳነው መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን የነጋዴው ህብረተሰብ ላይ ጫናውን በማብዛትና የተለያየ ተለጣፊ ስሞችን በመስጠት ለማስፈራራት እየሞከረ መሆኑን ከአዲስ …
የወያኔው ገዢ ቡድን ሰሞኑን ነጋደዎችን እየከፋፈለ እና ለጥቃት እያዘጋጃቸውም መሆኑ ተዘገበ Read more »
የቱኒዚያው ህዝባዊ አመጽ በኢትዮጵያ ሊደገም ይችላል በሚል ስጋት፣ አንዳንድ የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እና ቅጥረኞቻቸው እራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃዎች መውሰድ እንደጀመሩ ለማወቅ ተችሏል። ሪፖርተራችን የምንጮቹን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ስሙን የማይጠቅሰው አንድ የዘረኛው አገዛዝ ቅጥረኛ፣ በአውሮፓ የምትማር ልጁ ወደ ኢትይዮጵያ …
የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል Read more »
በመለስ ዜናዊ የሚመራው የትግራይ ገዢ ቡድን በሱማሌ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው ሲል የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር መግለጫ መስጠቱን ሬውተርስ የዜና አገልግሎት ገለጸ። አስራ ሰባት ዜጎች በደህንነት ሰዎች ታፍሰው በተወሰዱ ማግስት፥ ጥር 9 ቀን ከተወሰዱት ሰዎች መካከል የነበሩት አንድ …
መለስ ዜናዊ፥ እራሱን ከቱኒዚያ አይነት ህዝባዊ አመጽ ለመከላከል ሲል የወሰደው የችኮላ እርምጃ ከአሁኑ ብዙ ችግሮች እየታዩበት እንደሆነ ከአዲስ አበባ የሚደርሱን ዘገባዎች እያመለከቱ ነው። በቅርቡ፥ የራሱ የተዛባ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የፈጠረውን ችግር በነጋዴዎች ላይ ለማላከክ ሲል ከወሰዳቸው እርምጃዎች ውስጥ አንዱ በተለያዩ ምርቶች …
በአዲሱ የዋጋ ተመን ምክንያት ግራ መጋባት እና ውጥንቅጥ በአዲስ አበባ ገበያዎች ላይ ሰፍነዋል ተባለ Read more »
እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በ2010 በኢትዮጵያ የፖለቲካ መብትና እና የግለሰብ ነጻነት በእጅጉ የተሸረሸረበት ለመሆኑ የግንቦቱ ብሔራዊ ምርጫ ማሳያ ነዉ፤» ሲል Freedom House አመለከቷል። «በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስተዳደር ስር ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከዴሞክራሲ እያፈገፈገች የሄደች ቢሆንም፤ ባለፉት ዓመታት ”ከፊል ነጻ” …
በFreedom House ዓመታዊ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ሲቃኝ! Read more »