ሁለት ቻይናውያን ክስ ተመሰረተባቸው
በታምሩ ጽጌ
ከአገር እንዳይወጡ ገደብ የተደረገባቸውን ቅርሳ ቅርሶች ይዘው ሊወጡ ሲሉ ሕዳር 25 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡30 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሁለት የቻይና ዜጐች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡