‹‹በቱኒዝያ የተፈጠረው ችግር እዚህ መደገም የለበትም››

 

አቶ አህመድ ቱሳ፣ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ

መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ ያስቀመጠው የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ መብለጥ ስለሌለበት በአንድ ጤናማ ኢኮኖሚ የዋጋ ዕድገት ከሰባት በመቶ በላይ ካለፈ አደጋ አለው ሲሉ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አህመድ ቱሳ ከትናንት በስቲያ አስታወቁ፡፡