የፀረ ሙስና ምክትል ኮሚሽነር ከኢሕአዴግ አመራርነት ወደዕጩ አባልነት ዝቅ ተደረጉ
‹‹ካልተሳሳትኩ ግለሰቦች የፈጠሩት የሥልጣን ሽኩቻ ይመስለኛል››
አቶ አዲሱ መንግሥቱ
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የኢህአዴግ አባላት ሰሞኑን ባደረጉት የአንድ ቀን ግምገማ፣ ምክትል ኮሚሽነር አዲሱ መንግሥቱን ከከፍተኛ አመራርነት ወደዕጩ አባልነት ዝቅ አደረጓቸው፡፡