አንድነት ፓርቲ የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ አዘጋጀ

– ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ለመዋሀድ ተስማማ

በኃይሌ ሙሉ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚያደርገውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡