የኮትዲቯር ዉዝግብ የሽምግልናዉ ጥረት DW Amharic January 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አንድ የአፍሪቃ መሪ ባግቦ መወገድ አለባቸዉ ሲል ኦዲንጋ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።አንድ የአፍሪቃ መሪ የሐይል እርምጃ መወሰድ የለበትም ሲል ደግሞ ዶ ሻንቶስ የመጀመሪያዉ ናቸዉ።