ሂውማን ራይትስ ወች የእንግሊዙን የልማት ሚኒስትር ወቀሰ
የአለማችን ጠንካራው የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች የሆነው ሂውማን ራይተስ ወች ለእንግሊዙ የውጭ የልማት ትብብር ሚኒስትር አንዲሪው ሚቼል በጻፈው ደብዳቤ፣ ባለስልጣኑ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው የውጭ እርዳታ ኢትዮጵያውያንን ለመጨቆኛነት መዋሉን ማረጋገጥ አልቻልም በማለት ለቢቢሲ የሰጡት ቃል ተአማኒነት የሌለውና ህዝብን ሆን ብሎ ለማደናገር የቀረበ ነው በማለት ወቅሷል። ሂውማን ራይትስ ወች ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ ለተገቢው ህዝብ ከሚደርስ ይልቅ የመለስ መንግስት የፖለቲካ […]