የዓለም ኤኮኖሚና የአዲስ ቀውስ ፍርሃቻ DW Amharic September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም ባንክና የዓለምአቀፉ ምንዛሪ ተቋም የአይ.ኤም.ኤፍ ዓመታዊ የበልግ ጉባዔ የመንግሥታት የዕዳ ችግርና የአዲስ የዓለም ኤኮኖሚ ቀውስ ፍርሃቻ በጋረደው ሁኔታ ባለፈው ዕሑድ ተጠቃሏል። በተቋሙ ጥናት መሠረት የዓለም ኤኮኖሚ ዕድገት በያዝነውና በመጪው ዓመት አቆልቋይ እንደሚሆን ነው የሚጠበቀው።