ዣክሊን ሙዴይና ቻዳዊቷ አማራጭ የኖቤል ተሸላሚ DW Amharic September 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዘንድሮው የ Right Livelyhood Award አንዷ ተሸላሚ የ 54 ዓመቷ ቻዳዊቷ ዣክሊን ሙዴይና ሰብዓዊ መብትን ለማስከበርና ዲሞክራሲን ለማስፈን በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የግድያ ዛቻም ሆነ ሌላ ማስፈራሪያ አይበግራቸውም ።