የምርጫ ዋዜማ ዉጥረት በዴሞክራቲክ ኮንጎ DW Amharic September 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመጪዉ ጥቅምት ወር አጋማሽ ገደማ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ የተዘጋጀችዉ ማዕከላዊ አፍሪቃዊቷ አገር ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከወዲሁ የፖለቲካ ዉጥረት እንደሰፈነባት እየተነገረ ነዉ።