የስዑዲ ዐረቢያው ምርጫ፣ DW Amharic September 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትናንት በስዑዲ ዐረቢያ፣ ያለሴቶች ተሳትፎ ፤ በአገሪቱ ታሪክ 2ኛው አገር አቀፍ የአካባቢያዊ የማዘጋጃ ቤቶች ምርጫ ተካሂዷል።