በቤይሩት አውሮፕላን አደጋ ምርመራ የኢትዮጵያና የሊባኖስ ባለሥልጣናት ቅራኔ ከሯል
- ‹‹አውሮፕላኑ ከመውደቁ በፊት ቡርቱካናማ ፍንዳታ ተመልክተናል›› የራፊቅ ሃሪሪ ኤርፖርት የበረራ ተቆጣጣሪዎች
- የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁዋቸውን መረጃዎች አሁንም አላቀረቡም
- አሜሪካኖች የምርመራውን ሒደት ችላ ብለውታል
- የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁዋቸውን መረጃዎች አሁንም አላቀረቡም
- አሜሪካኖች የምርመራውን ሒደት ችላ ብለውታል