የብሉናይል ግጭትና የስደተኞች መበራከት DW Amharic September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሱዳን ብሉናይል ግዛት ከተቀሰቀሰዉ ግጭት ሸሽተዉ ወደጎረቤት ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ማሻቀቡን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አመለከተ።