የፓፓንድርዮ የጀርመን ጉብኝት

ዩሮን ከውድቀት ለመከላከል እና የገንዘብ ቀውስ ያጋጠማቸውን ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ ሃገራት ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ለማቃለል በወጣው መርሃ ግብር ላይ የጀርመን ፓርላማ ነገ ድምፅ ይሰጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።