ብሔራዊ ባንክ በአዲስ አበባ የሚያካሂደው የወርቅ ግብይት ከሰኞ በኋላ ይቆማል Ethiopian Reporter September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተወስኖ ሲካሄድ የቆየው የወርቅ ግብይት፣ በተመረጡ አራት የክልል ከተሞች እንዲካሄድ በተላለፈው መመርያ መሠረት ከመጪው ሰኞ መስከረም 22 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡