መተሐራ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያና ቅሬታ DW Amharic September 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ተከታዩ ዘገባ በSMS በደረሰን ጥቆማ ላይ የተመሠረተ ነዉ።ትናንት ከኢትዮጵያ የደረሰን አስተያየት ምሥራቅ ሸዋ መተሐራ ከተማ የሚኖሩ የአርባ ብሔረሠብ ተወላጆች በተከታታይ እየተገሉ ነዉ የሚል ይዘት የነበረዉ ነዉ።