‹‹የእኛን ሥልጠና ወስዶ አለመለወጥ አይቻልም›› አቶ እስክንድር ካሳ

የግሊምፕስ ኤክስፔራንሺያል ለርኒንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

አቶ እስክንድር ካሳ የመርከበኛ ትምህርትን ለሦስት ዓመታት በህንድ አገር ከተከታተሉ በኋላ በሙያው ለ11 ዓመታት በኢትዮጵያ መርከብ ድርጅት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡