የአውሮፓ ህብረት የስደተኞች አቀባበል መርህ DW Amharic September 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቱኒዝያ የግብፅና የሊቢያ ህዝባዊ አመፅ ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች አቀባበል ፖሊሲን ጉዳይ ወደ ፖለቲካው አጀንዳ ማዕከል መልሶታል ።