በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት›› ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡ ከዝሆኖቹ ጋርም ፍርድ …

ኧረ የፍትሕ ያለህ! Read more »

– ሱዳን በቅርቡ ከግብፅ ጐራ ልታፈነግጥ ትችላለች በዘካሪያስ ስንታየሁ አዲሱ የግብፅ መንግሥት በዓባይ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር ሊነሳ በሚችል ግጭት ምክንያት ሠራዊቱን በተጠንቀቅ እንዲቆም ቢያዝም፣ የግብፅ የጦርነት እንቅስቃሴ ትኩረት ለማስቀየር መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡

በውድነህ ዘነበ | ሪፖርተር የግብፁ የማዕድን ኩባንያ አስኮም የሚሌኒየም ግድብ በሚገነባበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ባካሄደው የወርቅ ፍለጋ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ማግኘቱ ተረጋገጠ፡፡ የግብፁ ኩባንያ አስኮም ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ በክልሉ 8,000 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ቦታ ላይ ወርቅና የከበሩ …

ግብፅ በምእራብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት አገኘች Read more »

አንድነት ፓርቲ – መድረክ ዛሬ በመቀሌ ለጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳይቀሰቅስ መከልከሉን ገለጸ በየማነ ናግሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሰሞኑን ‹‹ሽብርና አመፅን ከሚቀሰቅሱ መካከል›› ያሉዋቸውን የአንድነት የፓርቲ አባላት ማስጠንቀቃቸውን ተከትሎ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ፣ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅ የሚቀሰቀስ ከሆነ የእንቅስቃሴው …

‹‹በኢትዮጵያ ዓመፅ ቢነሳ ባለቤቱ ሕዝቡ እንጂ ፓርቲዎች አይደሉም›› Read more »

– እያንዳንዳቸው በአሥር ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ በታምሩ ፅጌ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ አሥሩም ተጠርጣሪዎች ከመጋቢት 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከአገር እንዳይወጡ በፍርድ ቤት እግድ ተጣለባቸው፡፡

በአስራት ሥዩም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ቀደም ሲል በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረውን የብድር ገደብ በማንሳት የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ መመሪያ ካወጣ በኋላ፣ ባንኮቹ ካለፈው ሐምሌ 2002 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ የካቲት 2003 ዓ.ም. ድረስ ለሰጡት ብድር 27 በመቶ …

ባንኮች የስምንት ወራት ሰነድ ግዥ ውዝፍ መክፈል ጀምሩ ተባሉ Read more »

በታምሩ ጽጌ ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ሸራተን አዲስን ከመገንባታቸው በፊት በነፃ ቤት ሠርተው እንደሰጧቸውና ይዞታውም የእነሱ እንደሆነ በወቅቱ እንደነገሯቸው የሚገልጹት ሆቴሉ ከተሠራበት ቦታ ላይ ተነስተው ወደ ሲኤምሲ የተዛወሩ በርካታ ነዋሪዎች፣ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤቱ የራሱ መሆኑን በመግለጽ ሊነጥቃቸው መሆኑን …

የሸራተን አዲስ የመጀመሪያዎቹ ተነሺዎች ቤታችንን ልንነጠቅ ነው አሉ Read more »

በውድነህ ዘነበ በዓባይ ወንዝ ላይ ለሚገነባው የሚሌኒየም ግድብ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን የተጀመረው የሚሌኒየም ቦንድ ሽያጭ በአገር ውስጥና በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ትኩረት እየሳበ ሲሆን፣ ግዢውን ለመፈጸም በርካታ ሰዎች የኢትዮጵያ ልማት ባንክንና የኢትዮጵያ ንግድ ባንኮችን እያጨናነቁ ነው፡፡

በታምሩ ጽጌ እና በለምለም ፀጋይ የአያት አክሲዮን ማኅበር ዋና ባለድርሻና ሥራ አስኪያጁ አቶ አያሌው ተሰማ፣ ዶ/ር መሐሪ መኮንንና አቶ ጌታቸው አጐናፍር መጋቢት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. ካቀረቧቸው አምስት የመከላከያ ምስክሮች አራቱን አሰሙ፡፡

በልዩ ልዩ መገናኛ አውታሮች ለቀናት ሲተዋወቁ የሰነበቱት የኢትዮጵያ መንግስት ወያኔ የጠራቸው ስብሰባዎች፤ እንዲሁም በአንፃሩ የተጠሩ የተቃውሞ ሠልፎዎች በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ከተሞችና በካናዳ በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል። ባልደረቦቻችን አዲሱ አበበና ሄኖክ ሰማእግዜር የዋሽንግተኑ ስብሰባ በተካሄደበት የሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽና ከአዳራሹ መግቢያ ለተቃውሞ የተሰበሰቡ …

ወያኔ የጠራቸው ስብሰባዎችና ተቃውሞዎቹ Read more »

የፕሬዝዳንት ኦማር ጌሌን መንግስት በመቃወም አደባባይ የወጡ ጅቡቲያውያን በመንግስቱ ወታደሮች በኃይል እንዲበተኑ ከተደረጉበትና ታዋቂ የተቃዋሚ መሪዎችን ጨምሮ በርካቶች ለእስር ከተዳረጉበት ያለፈው የካቲት 11 አንስቶ ኅዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ባያቋጡም፤ የዜጎች በነፃ የመሰብሰብና የመቃወም መብት አሁንም እንደተገደበ ነው። ”ተቃዋሚዎች እየተዋከቡና የመንግስቱ የኃይል …

የጅቡቲው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት አስቀድሞ የተወሰነ ነው ተባለ Read more »

በስዊድን የኢትዮጵያውያን የሰልፍ ውሎ Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም April 9, 2011)፦ ትናንት ዓርብ መጋቢት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. ትንሽ ትንሽ፣ ብን ብን ከሚለው ዝናብ በስተቀር ይሄን ያህል ብርድ አልነበረም። የስዊድን ክረምት (ዊንተር) ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ እንኳን …

በቃ! ገዬ! በስ! አሎኒ! ጊደስ! Read more »

በሰሜናዊ ሶማልያ የምትገኘው ሶማሊላንድ ከጥቂት ቀናት በፊት አንድ በሱስ አስያዥ ዕጽ እና በወንጀል አንጻር በሚታገለው የተመድ መስሪያ ቤት ርዳታ በአንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን ዩሮ ወጪ በርዕሰ ከተማ ሀርጌሳ የተሰራ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበት ወህኒ ቤት ከፈተች።

ማየት የተሳነው የ26 ዓመት ወጣት ስደተኛ ነው። ገና ዕውቅና ባላገኘችው ግን ራሷን ሐገር ብላ በሰየመችው ጎረቤት ሶማሊላንድ ውስጥ በስደት ሲባትት አራት ዓመታትን አስቆጥሯል። ታዲያ ተስፋ ያጣች መንፈሱን ዘወትር በብዕሩ ጠብታ በሚያፈልቃቸው የግጥም ሰንኞቹ ለማፅናናት ይሞክራል። በስደት ዓለም መከራ፦ ከአብራኩ የተከፈሉት …

ማየት የተሳነው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በሶማሊላንድ Read more »

ከአሜን ባሻገር ፡ ብዙ ያደናግር፣ ብዙ ያነጋግር ውድ አንባብያን፤ ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ ከፌስቡክ ድረ ገጽ ያገኘነው እና እናንተ ደጀ ሰላማውያን ብትመለከቱት ይጠቅማል ያልነው ነው። ፀሐፊው ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ "በአዲስ ጉዳይ መጽሔት መጋቢት ፲፭ ለታተመው ለበዕውቀቱ ስዩም ዐምድ፡ «እግር አልባው …

የበዕውቀቱ ስዩም «እግር አልባው ባለክንፍ» ጽሑፍ ላይ የቀረበ ሂስ Read more »

ቅዳሜ አፕሪል 9 ቀን 2011 በዳላስ ከተማ የመለስ ዜናዊ መልእክተኞች ስብሰባ ለማድረግ ሕዝብ ጠርተዋል። ይህ የሕወሐት/ኢሕአዴግ መልእክተኛ ቡድን አላማው የኢትዮጵያውያንን አንድነት የተቃዋሚውን ሊመጣ የሚችል ትብብር ለማናጋት ታስቦ የተሰራ በመሆኑ፤ ይህን መሰሪ አላማ በውጭ በነጻነት የምንኖር ሁሉ ልንቃወም ይገባል። በመሆኑም በዳላስ …

የመለስ ዜናዊ መልእክተኞች ስብሰባ በዳላስ Read more »

“ሰሞኑን ሽብርና አመፅን የማቀናጀት ሤራ እየተጠነሰሰ ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ተሣታፊዎች በሙሉ ዋጋ እንደሚከፍሉ አሳስበዋል። አቶ መለስ ይህን አስተያየት  የሰጡት የመንግሥታቸውን የስምንት ወራት የሥራ ሪፖርት ለፓርላማው ባሰሙበት ወቅት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ ነው። የመለስካቻው አምሃን ዝርዝር ዘገባ ያዳምጡ፡፡

“ኦካምፖ 6” በሚል በአቃቤ ሕጉ ስም በዘፈቀደ የተሰየሙት እነዚህ ተጠርጣሪዎች በሰብዕና ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ነው የክስ ዶሴ የተከፈተባቸው፡፡ ክሱ የተመሠረተባቸው በ2007 ዓ.ም በተካሄደው የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወቅት የተነሣውን አመፅና ብጥብጥ አቀናብራችኋል፣ ወይም እጃችሁ አለበት ተብለው ነው፡፡ ሦስቱ ተጠርጣሪዎች ወይም ተከሣሾች …

ኬንያ፥ ‘ኦካምፖ-6’ ሄግ ችሎት ቀረቡ Read more »

ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሚፈረጀው የሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አስከፊ ጉዳቶች ለማስቀረት ታለመው የተከናወኑ ሥራዎች ሁነኛ ለውጥ ማስመዝገብ ቢያስችሉም፤ የተለያዩ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች በወለዷቸው እምነቶች ሳቢያ ግን ቁጥራቸው የበዙ ሴቶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል። ይህን መሰሉ በሥፋት የታመነበት፥ አደገኝነቱና በሴቶች ላይ በዘለቄታው የሚያስከትላቸው ጉዳቶች …

በኢትዮጵያ ቁጥራቸው የበዙ ሴቶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል Read more »

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ሂዉማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ካለ ክስ በጅምላ ያሰራቸዉን የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እንዲለቅ ጠይቋል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ ሎንዶን የሚገኘዉ የድርጅቱ ጽህፈት ቤት የአፍሪቃ ጉዳይ ተወካይ የኢትዮጵያ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ከበሬታ ረገድ ጥሩ ስም እንደሌለዉ በመግለፅ …

ሂዉማን ራይትስ ዎች እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀ Read more »

የዶቸ ቬለ የፕሮግራሞች የበላይ ሐላፊ ክርስቲያን ግራምሽ የኢትዮጵያ መንግሥት የዶቸ ቬለ ሥርጭት ከእወካ ነፃ መሆኑን እንዲያረጋግጥ ጠይቀዋል። የዶቼ ቬለ የአማርኛ ሥርጭት ባለፉት ጥቂት ቀናት ዉስጥ አልፎ አልፎ ግን ሆን ተብሎ እየታፈነ ወይም ጃም እየተደረገ መሆኑንን የጣቢያዉ የቴክኒክ ባለሙያዎች አስታወቁ።የሥርጭቱን አድማስና …

የዶቼ ቬለ መታፈን በኢትዮጵያ Read more »

Bad statisticians make a lot of measurement mistakes. Average growth over 1960-2008 might have zero mistake ON AVERAGE, but there will randomly be some countries with a string of exaggerated growth rates. Other countries will randomly have a string of underestimated …

Does growth reflect good and bad dictators, or just good and bad statisticians? Read more »

(VOA) — መለስ ዜናዊ ትናንት ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አባላት በኢትዮጵያ አመፅ ለመቀስቀስ እየተንቀሳቀሱ በመሆናቸው፥ ድርጊቱ አባላቱን ዋጋ ያስከፍላቸዋል ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል። አንድነት ይህን ከባድ ክስ እንዴት ያየዋል? የፓርቲውን የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስዬ …

መለስ ዜናዊ ተቃዋሚዎችን የግብፅ ነጭ ለባሾች ሲል ከሰሰ Read more »

ናኦሚ በጋሻው – ሎንግ ቢች ካሊፎርኒያ ([email protected])  በግብጽና በቱኒዚያ የታየውን ህዝባዊ እንቅስቃሴ እንደ ምሳሌ በመጥቀስ፣ ድርጅታዊ ሥራ ሳይሠራ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዛሬ ነገ ሊነሳ ይችላል ብለው ብዙዎች ይጠባበቃሉ። እነዚህ ሰዎች እንደጠበቁትም ህዝቡ ሊነሳ ይችላል። የወደፊቱን እንዲህ ነው ብሎ በርግጠኝነት ለመተንበይ ይከብዳል። …

ኢትዮጵያ ግብጽ አይደለችም – አንድ ተብሎ የሚጀመረው Read more »

አሉላ ([email protected]) ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላለችበት አስቸጋሪ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሁኔታና መወሰድ ስለሚገባው ኢርምጃ በግልም ሆነ በድርጅት ደረጃ የተለያዩ ጽሑፎች ይወጣሉ። ትክክለኛው የለውጥ መንገድ፣ መወሰድ የሚገባው እርምጃ ግን በታጋይ ፖለቲካ ድርጅቶች ዘንድ አሁንም አወዛጋቢና ወጥነት የሌለው ነው።

 በእስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)       «ገራገር ይመስላል» አለኝ አንድ ወዳጄ ትክ ብሎ ምስላቸውን በመመልከት። «ውዥምዥም ሳይሆን አይቀርም» ብሎ ምስሉ ያረፈበትን የአውራአምባ ጋዜጣ ሲያቀብለኝ ከት ብዬ ሳቅኹኝ። የአማርኛ ችሎታው ላቅ ያለ ነው። የእኔ አላዋቂነት መቀለጃው ነው።  

ሁሉም በአግባቡና በሥርዐት ይሁን፡፡  (1ኛ ቆሮ.14፥40) (ወልደ ያሬድ አበ ማቱሳላ):- የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት ነው፤ በጾም ወራት መንገድ ከመሔድም መጾም ይገባል ብዬ እኔ መንገደኛው ወደ መንፈሳዊ ጉባኤ ታደምሁ፡፡ ቀኑ ብሔራዊ በዓል በመሆኑ ሥራና ትምህርት ስለሌለ ጉባኤው በጊዜ እንዲጀመርና ብዙ ምእመናን …

ስለ እግዚአብሔር ክብር… Read more »

All you heard about Ethiopia is not true ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ CBC News የተሰኘው የካናዳ መገናኛ ብዙሐን በድረ ዓምባው ‹‹ለጋሽ ሃገራት በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲያደርጉ›› Human Rights Watch የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች መጠየቁን የሚያመለክት ዜና ይዞ ወጥቶ ነበር፡፡ በዘገባው ላይ …

5 Myths of Ethiopia Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 2/2011)፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ያበረከትችውን አስተዋጽዖ መዘርዘር ለቀባሪው እንደማርዳት ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በተለይ ሕግና ሥርዓትን አውጥታ፤ ካህናትና ምዕመናን በአንድነትና በመከባበር የቤተ ክርስቲያኒቱን ሥርዓተ እምነት፤ ዶግማና ቀኖና እንዲጠብቁና እንዲያስጠብቁ፤ በልማትና በማኅበራዊ ጉዳዮች …

ርዕሰ አንቀጽ፡- የሀገሪቱን ሰላም ለማስከበር የቤተ ክርስቲያኒቱን ሰላም ማስከበር Read more »

አቶ ግርማ ሞገስ በሙያ ሲቪል ኢንጂነር ናቸው። በዚህ ሙያ ከሃያ ዓመታት ለሚበልጥ ጊዜ በካናዳና  ዩናይትድ ስቴትስ አገልግለዋል። ከ97 ቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ወዲህ ግን የኢትዮጵያን የሥልጣን ሽግግር ታሪክ መመርመር እንደጀመሩና በቅርቡም በርእሱ ላይ መጽሐፍ እንደሚያሳትሙ ገልጸውልናል። አቶ ግርማ ሞገስ በሰላማዊ …

በሰሜን አፍሪቃ የተጀመረው የዴሞክራሲ ለውጥንና ጥቁሩ አፍሪቃ Read more »

(ካሳሁን ይልማ) የአሸዋው ጉም ላንድ ክሩዘሯን እንደ ሸራ አልብሷታል።  40 ዲግሪ ሴልሺየስ የሚጠጋው ሙቀት እንደ ዕቃ ተጠቅጥቀው የተጫኑትን ተሳፋሪዎች ትንፋሽ አሳጥሯቸዋል። አንዳቸውም ከሌላ ጋራ አይነጋገሩም። በረኀውን ሰንጥቆ እንደ ምንጣፍ የተዘረጋው አስፋልት የት እንደሚያደረሳቸው በማሰላሰል አዕምሮአቸውን ያስጨነቁ ይመስላሉ። ለሰዒድ ሐጎስ ግን …

እንዲህም ተኑሯል…(የአንድ መድረሻ ቢስ ስደተኛ ሕይወት…) Read more »

ውድ ደጀ ሰላማውያን፤ የፌስቡክ “ጓደኞቻችን” ቁጥር 5 ሺህ በመሙላቱ አዲስ ሰዎችን መጨመር አንችልም። ስለዚህ አዳዲሶችም ሆናችሁ የቀድሞ የፌስቡክ ጓደኞቻችን ከዚህ በታች ያለውን “Like” የሚለውን ቃል በመጫን በዚያ እንድትከታተሉን በትህትና እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ 200 የሚጠጉ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ታጣቂዎችን ማሰሩን ይናገራል። እነዚህ ኦሮሚያ ክልል በጂማ፣ ነቀምቴ፣ ቡራዩ፣ ሆለታ እና ሰበታ አካባቢ የታሰሩት ሰዎች የሽብር ስራ ለማከናወን ለወራት በኤርትራ ከሚገኘው የኦነግ አንጃ ሰልጥነው መላካቸውን አንድ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን …

በኦሮሚያ የታሰሩት ሰዎች አባሎቼ አይደሉም ሲል ኦነግ አስታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄዱ ባሉ ግንባታዎች ምክኒያት ከሚፈርሱት ቤቶች ጋር ቅርሶችም አብረው እየፈረሱ መሆናቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው እየገለፁ ናቸው። ለዝርዝሩ በርዕሱ ዙሪያ ከአዲስ አበባ የተጠናረውን ዘገባ ያድምጡ።

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፍሪካ አዲስ የልማት ግብና እቅድ ሊኖራት እንደሚገባ በአዲስ አበባ ለተሰበሰቡ የአፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች መክረዋል። በዚህ በአዲሱ የልማት ግብ መንግስት በግሉ ዘርፍ የተያዙ ወይንም ሊያዙ የሚችሉ አውታሮችን በመተካትና በበላይነት በመምራት፤ አህጉሪቱን ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት ይቻላል …

መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ኢኮኖሚ መንግስቱ መሪ ድርሻ እንዲኖረው ያቀረቡት ሀሳብ ሲተነተን Read more »