የጅቡቲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ DW Amharic April 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዛሬ ጅቡቲያውያን መሪያቸውን ለመምረጥ ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል። በስልጣን ላይ ያሉት ኢስማኤል ኦማር ጌሊ እንደሚያሸንፉ ይጠበቃል። ዋንኞቹ ተቃዋሚዎች ከምርጫው ራሳቸውን አግለዋል።