የግብፅ ኩባንያ በቤኒሻንጉል ከፍተኛ የወርቅ ክምችት አገኘ

በውድነህ ዘነበ

የግብፁ የማዕድን ኩባንያ አስኮም የሚሌኒየም ግድብ በሚገነባበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ባካሄደው የወርቅ ፍለጋ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ማግኘቱ ተረጋገጠ፡፡