ባሳለፍንው የመጋቢት ወር የሸቀጦች ዋጋ በ25ከመቶ መጨመሩን የኢትዮጵያ ማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል። ይሄም በየካቲት ወር ከነበረው የ16.5 ከመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ተዳምሮ፤ የዋጋ ነረት አስከትሏል። በየወሩ ኤጀንሲው የሚያወጣው ሪፖርት ከወር ወር የሚተላለፈው የ12 ወር የዋጋ መወደድን የሚያሳየው አማካይ አሃዝ …

በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተከሰተ፤ በአገሪቱ የኑሮ ውድነት በዚህ ወር በ25 ከመቶ አሻቀበ Read more »

በለንደኑ ማራቶን በሁለተኛና ሦስተኝነት የሀገሩን ልጆች አስከትሎ የሥፍራውን ጊዜ በማሻሻል ጭምር በአንደኛነት የገባው የ 26  ዓመቱ ኢማኑኤል ሙታኢ 2 ሰዓት 4 ደቂቃ  ከ 400 ሴኮንድ አስመዝግቧል። በዚህ ውድድር ያሸንፋል ተብሎ ቅድሚያ ግምት የተሰጠው ያምናው ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊው ፀጋዬ ከበደ በአምስተኝነት ፈጽሟል። …

ለአራት አመታት በኃይሌ ገ/ሥላሴ ተይዞ የነበረው የማራቶን ክብረ-ወሰን ዛሬ በቦስተን ተሰበረ Read more »

እስከ ቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ ድረስ ከሰሜን ጫፍ ቱኒስ፥ እስከ ማዕከላዊ አፍሪቃ ጥግ ኪንሻሳ፥ ከአፍሪቃ ቀንድ ጠርዝ ጅቡቲ፥ እስከ ምዕራብ አፍሪቃ ጥግ ያምሱኩሩ፥ የአፍሪቃ ፖለቲካ የሚዘወረዉ በፓሪስ ይሁንታና ፍቃድ ነበ

የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ አትላንታ በሚደረገዉ የስፖርት ዝግጅት ላይ የክብር እንግዳ እንዲሆኑ ከዚህ በፊት የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸናዉ። ቦርዱ ወ/ት ብርቱካን የክብር እንግዳ እንድትሆነ ከወሰነ በኋላ፣ ጥቂት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዉ አባላት፣ ከድርጅቱ ሕገ ደንብ ዉጭ፣ የቦርዱ …

አቡጊዳ – ፌዴሬሽኑ ከዚህ በፊት ብርቱካንን የክብር እንግዳ እንድትሆነ የወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ አጸና ! Read more »

ባህር ዳር ከተማ ከመደረሱ በፊት ከእንጅባራ ከተማ በስተግራ 100 ኪሎ ሜትር ላይ የቤኒሻንጉል ክልል ትልቁ ዞን የሆነው መተከል ይገኛል፡፡ ለዘመናት ተረስቶ የቆየው ይህ ዞን አሁን ሁለት ሰፋፊ ፕሮጀክቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡የመጀመርያው በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ታላቁ የሚሌኒየም ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ …

ደን ምንጠራው፣ ታላቁ ግድብና መሬት ወረራው Read more »

በውድነህ ዘነበ | ሪፖርተር በዓባይ ወንዝ ላይ ሁለት ግድቦችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናት በማካሄድ ላይ የነበረ አነስተኛ ሔሊኮፕተር ባለፈው ሰኞ ወድቆ ተከሰከሰ፡፡ ሔሊኮፕተሩ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ቆንጮ አካባቢ ተነስቶ መንድያና ቤኮ አቦ በተባሉት ቦታዎች ላይ ለሚካሄዱ ሁለት አዳዲስ ግድቦች ጥናቶችን ሲያካሂድ፣ ድንገት …

በዓባይ ወንዝ ላይ ጥናት ያካሂድ የነበረ ሔሊኮፕተር ተከሰከሰ Read more »

– በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ተቃውመውታል በአዲስ አበባ ከተማ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በባለሀብቶች እየተገነቡ ላሉ ግንባታዎች መከለያነት የሚታጠሩ አጥሮች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ አስተዳደሩ ጥር 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡

በየማነ ናግሽ | ሪፖርተር የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው አዲስ አበባ ኮርያ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ሳጅን አባስ መሐመድ …

የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው ተገደሉ Read more »

የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተመትተው አዲስ አበባ ኮርያ ሆስፒታል ከተወሰዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡

– ኢሬቴድ ያስተላለፈውን ማስታወቂያና የድራማውን ቅጅ እንዲያቀርብ ታዘዘ በዕለተ እሑድ ለአንድ ዓመት ሲተላለፍ የነበረውና አድናቆትን ያተረፈው የገመና ቁጥር ፩ ተከታይ ገመና ቁጥር ፪ ድራማ ላይ ቀርቦ የነበረው የእግድ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ፡፡

በነጠላ አሀዝ ደረጃ ወርዶ በቁጥጥር ሥር ውሏል ተብሎ የነበረው የዋጋ ግሽበት በበጀት ዓመቱ መባቻ ላይ የተደረገውን የምንዛሪ ለውጥ ተከትሎ የጀመረውን የሽቅብ ጉዞ በመቀጠል፣ ባለፈው መጋቢት ወር 25 በመቶ መድረሱን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ አደረገ፡፡

በአሁኑ ወቅት የአሜሪካን አምባሳደር በኢትዮጵያ ሆነው የሚያገለግሉት ቡዝ ለአውራ አምባ ታይምስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ዙሪያ ከሰሞኑ የታወቁና አንቱ የተሰኙ ጸሃፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ የታየኝን ለማከል ነው ዛሬ ለመጻፍ የተነሳሁት:: ጉዳዩ አምባሳደሩ “የኢትዮጵያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት ተቀብሎታል” ማለታቸው ከእውነት የራቀና ያሳዘናቸው …

ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስ:: በዮሐንስ እ ተመስገን Read more »

በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ተቃውሞውን እንዲያሰማ ጥሪ ቀርቧል፤ አቡነ ማቲያስ (ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 16/2011)፦  በዴር ሡልጣን ገዳም “የኮፕት መነኩሴ በቀዳም ስዑር ሻማ አብርቶ ይዞ ይለፍ” የሚል መንግሥታዊ ትእዛዝ የተሰጣቸው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቲያስ ከመንግሥት ባለሥልጣናት እና ፖሊሶች ጋራ …

በዴር ሡልጣን ገዳም መንግሥታዊ ትእዛዝ የተሰጣቸው አቡነ ማቲያስ ከባለሥልጣናት እና ፖሊሶች ጋራ እየተከራከሩ ነው Read more »

ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል 15 ኢንች መለወጡ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንኢን ይጫኑ) 

ወንድሙ መኰንን (ሎንደን መጋቢት 2003 ዓ.ም.) ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል …

አቤት ውሸት! አቤት ውሸት! (ወንድሙ መኰንን) Read more »

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ወያኔ/ኢሕአዴግ ለሕዝብ የዲሞክራሲና የነፃነት ጥያቄ ተገቢዉን መልስ እንዲሰጥ ተቃዋሚዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት ባጭሩ) ከፍተኛ ባለሥልጣን ጠየቁ። የፓርቲዉ ሥራ አሥፈፃሚ አባል አቶ ስዬ አብረሐ እንደሚሉት ኢሕአዴግ አሁን የሚከተለዉ መርሕ ከጭንቀት የመነጨ ነዉ።አንድነትን በአባልነት የሚያስተናብረዉ ትልቁ ተቃዋሚ …

ወያኔ አባይን ለመገደብ ብቃት የለውም – ሰዬ አብረሃ Read more »

ማኅበረ ቅዱሳን ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ጋራ ለመወያየት የኮሌጁን አስተዳደር ጠየቀ፤ “ፕሮቴስታንታዊውን የተሐድሶ ኑፋቄ ወጥመድ የሚያጋልጠው ሰነድ ሲም የተባለ የተሐድሶ ድርጅት በአጭር ጊዜ ቤተ ክርስቲያንን ለመውረስ የቴዎሎጂ ት/ቤቶችን ማእከል አድርጎ ለመንቀሳቀስ የያዘውን ዓላማ የሚያጋልጥ እንጂ ኮሌጁን እንደ ተቋም …

የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ እና የመ/ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ደብዳቤ (ሪፖርታዥ) Read more »

ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሚፈረጀው የሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አስከፊ ጉዳቶች ለማስቀረት ታለመው የተከናወኑ ሥራዎች ሁነኛ ለውጥ ማስመዝገብ ቢያስችሉም፤ የተለያዩ የተሳሳቱ አስተሳሰቦች በወለዷቸው እምነቶች ሳቢያ ግን ቁጥራቸው የበዙ ሴቶች ዛሬም ግርዛት ይፈፀምባቸዋል። ይህን መሰሉ በሥፋት የታመነበት፥ አደገኝነቱና በሴቶች ላይ በዘለቄታው የሚያስከትላቸው ጉዳቶች …

በኢትዮጵያ ዛሬም በሴቶች ግርዛት የሚያምኑ አያሌ ናቸው Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 14/2011)፦  በቅዱስ ፓትርያርኩ፣ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በመምሪያ ሓላፊዎች እና በመንፈሳዊ ኮሌጆች ደቀ መዛሙርት ላይ ያደርሳል ባሉት የስም ማጥፋት ዘመቻ ምክንያት መንግሥት “ደጀ ሰላም” ላይ ርምጃ እንዲወስድ የአቤቱታ ደብዳቤ ለቅ/ፓትርያረኩ ቀረበ። አቤቱታውን ትናንት ረቡዕ ለቅዱስነታቸው ያቀረቡት በቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ …

“ደጀ ሰላም” እንድትዘጋ ለፓትርያርኩ ጥያቄ ቀረበ Read more »

የመለስ ዜናዊ አገዛዝን ለማስወገድ የሚደረገው የተባበረ የማጥቃት ዘመቻ ሚያዝያ 1 ቀን 2003 ዓም በሰሜን አሜሪካ ተጀመረ። የመለስ ዜናዊ ምስለኔዎች ሚያዝያ 1 እና 2 በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ስለ አምስት ዓመቱ “የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ” ለመስበክ እንዲሁም “በአባይ ግድብ” እንቁልልጭ ኢትዮጵያዊያንን በማማለል …

የማጥቃት ዘመቻው ተጀምሯል፤ ሁሉም ለፍልሚያ ይታጠቅ!!! Read more »

በኢትዮጵያ ላይ የተጫነው ግፈኛና ዘረኛ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያዊያን ትከሻ ላይ ተሽቀንጥሮ ይውድቅ ዘንድ ግፊቱና ህዝብንም ለዚሁ ትግል የማያነሳሳ ጥሪ መቅረቡ ተጡዋጡፎ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ባወጣው ዘገባ ገለጸ:: እንደ ኢሳት ዘገባ በአዲስ አበባ ከተማ ከተበተኑት ጽሁፎች ውስጥ አባይ …

በተለያዩ ከተሞች የ«ተነሱ» ጥሪ ወረቀቶች መበተናቸው ቀጥሉአል Read more »

እነ ንቡረ እድ ኤልያስ በአጣሪ ኮሚቴው ስም ባቀረቡት ሪፖርት ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ከሐዋሳ እንዲነሡ፣ በማኅበረ ቅዱሳን የሓዋሳ ማእከል እንዲዘጋ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ጠንካራ ሥራ አስኪያጅ ከሁለት ረዳቶች ጋራ ተመድቦላቸው ባሉበት ሀገረ ስብከት ይቀጥላሉ፤ ሦስት የአጣሪ ኮሚቴው …

የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ ተጠናቀቀ Read more »

የአፍሪቃ ቀንድ የሰብዓዊ መብቶች ሊግ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የመንግሥት ወታደሮች በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ በወሰዷቸው የኃይል እርምጃዎች በርካቶች ተጐድተዋል አለ። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የትግራይ ተማሪዎች ከፖለቲካና ጐሣ ጋር የተያያዙ ጥቃቶችን በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ማድረሳቸውን አስታወቀ።   ከታሠሩት ውስጥ አራቱ ወደ አዲስ አበባ …

በቴፒ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ጥቃት ደረሰ Read more »

(ሪፖርተር) — ዱባይ ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሠራተኛ የአሠሪዋን ብልት በመቁረጧ ምክንያት በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኤማራት አል ዮም ዘግቧል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመባቸው የሰባ ዓመቱ አዛውንት ሁኔታውን ለፖሊስ ያስታወቁት ሰኞ ጧት ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊቷም ድርጊቱን ለመፈጸሟ የእምነት ቃሏን ሰጥታለች፡፡ ‹‹በሰውዬው በሚፈጽምብኝ ማስፈራራት ተሰላችቻለሁ፤›› ነበር …

ዱባይ ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ የአሠሪዋን ብልት ቆረጠች Read more »

የሐዋሳው ችግር አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት ዝግጅት በአባላቱ የሐሳብ ልዩነት ሳቢያ  አልተጠናቀረም፤ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የሚያዘው አቋም ዋናው የልዩነቱ ነጥብ ነው።     የአቡነ ጳውሎስ – አባ ሰረቀ ኮርፖሬሽን በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ያወጀው የ‹ብጥብጥ አፋልጉኝ› እና የውንጀላ ዘመቻ ወደ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ …

የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ በሐዋሳው ውዝግብ እና ለታላቁ የሚሌኒየም ግድብ ግንባታ ሥራ ስለሚደረገው አስተዋፅኦ ይወያያል Read more »

“የንፍሮ ቀቃይ ልጅ?” ሰው ባለማወቁ መሰደብ አለበት? ያውም በዐውደ ምሕረት ላይ? በዚህ መቼ በቃው። “ሥላሴ፣ እግዚአብሔር ወደዛ ወደዛ አትበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ” ሲል ማንም ተርታ ምእመን ሊፈጽመው የማይችለውን የድፍረት ንግግር አቅርቧል። የሚገርሙት ከኋላ ተደርድረው የተቀመጡት ጉዶች ናቸው። ልብሳቸውን አሳምረው ነገረ …

“ሥላሴ አትበሉ፣ እግዚአብሔር አትበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ” (በጋሻው) Read more »

ዶቸ ቨለ (የጀርመን ድምፅ) ራዲዮ ከአንድ ሳምንት ገደማ ወዲህ አንስቶ የማሠራጫ ሞገዶቹ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያውክም ሆነ የሚያፍን ድምፅ እንዳገጠማቸው በመጥቀስ የራዲዮ ጣቢያው ባለሥልጣናት፣ ሥርጭቱ፤ ከእውካ ነጻ ስለሚሆንበት ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግሥት ይተባበር ዘንድ መጠየቃቸው የሚታወስ ነው። የኢትዮያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ …

“የጀርመን ራዲዮ አድማጭ 1 ከመቶ ብቻ ነው” – በረከት ስምኦን Read more »

በሰሜን አፍሪቃና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት ህዝባዊ ንቅናቄዎች ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ወደ አውሮጳ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ነው። በጣሊያኗ የላምፔዱዛ ደሴት ብቻ እስካሁን ከ22,000 በላይ ስደተኞች መድረሳቸው ተዘግቧል።

አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ የሚል ማዕረግ ባይኖረውም፣ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ነው፡፡ ልክ ከ፹ በላይ እንደሆኑት ቋንቋዎቻችን ሁሉ ኢትዮጵዊነት በአማርኛ፣ አማርኛም በኢትዮጵያዊነት ይገለፃሉ፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ በሃይማኖት መቻቻል አንቱ የተሰኘች ሃገር ናት – ‘ተብሏል፣ ብለናል፣ አስብለናል፡፡’ ታዲያ አማርኛስ ምን ያህል የሃይማኖታዊ …

አማርኛ ሃይማኖቱ ምንድን ነው? Read more »

 እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ቻይና ሰራሽ እስክሪብቶዬን ከገዛኹት ሁለት ቀናት እንኳን አላስቆጠርኹም፡፡ ገና ከወዲሁ እየተቆራረጠ ግን ትዕግስቴን እየተፈታተነው ነው፡፡ በዘመኑ የአራዳዎች ዘይቤ «ሙዴ» ሊበላሽ አፋፍ ላይ እየተንገዳገደ ነው፡፡ በሌላ በኩል፣ የአምባሳደር ቡዝ ቃለ–ምልልስ አለብኝ፡፡ ለሁለተኛ ሳምንት መዝለቁ ምቾት አልሰጠኝም፡፡ አቦ! …

«የምርጫውን ውጤት ሕዝቡ ተቀብሎታል» አምባሳደር ቡዝ Read more »

በበፍቃዱ ኃይሉ – “እዚህ ግቢ የሚሸጥ ዕንጀራ አለ” የሚል ፅሁፍ አንድ ግቢ በር ላይ ተፅፎ ባላይ ኖሮ ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ አልነሳሳም ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አንብቤ ስጨርስ የሆነ ነገር እንደጎደለው ተሰምቶኝ ደግሜ አስተዋልኩት፡፡ እርግጥ ነው ዕንጀራ የሚለው ቃል ውስጥ ያለችው “ዕ” ለቃሉ …

አማርኛ፣ ኣማርኛ፣ ዐማርኛ ወይስ ዓማርኛ? Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 11/2011)፦  ዓመታዊው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ ከሚካሄድበት ከግንቦት ርክበ ካህናት አስቀድሞ አስቸኳይ የተባለ ጉባኤ በቅዱስ ፓትርያርኩ እየተጠራ መሆኑ ታውቋል።  አጠራሩ ተገቢነት የለውም በሚል አባቶች  ተቃውመዋል ተብሏል። የሐዋሳውን ውዝግብ ለመፍታት በሚል እየተጠራ ባለው በዚህ ጉባኤ የተያዘው የሐዋሳ ችግር ጉዳይ ቋሚ …

ሰበር ዜና፦ ፓትርያርኩ ቅ/ሲኖዶስን ለአስቸኳይ ጉባኤ እየጠሩ ነው፤ ብዙዎች አባቶች አይገኙም Read more »

ከታቀደለት ጊዜ ወደ  ሰዓት ገደማ ዘግይቶ ነበር የተጀመረው ስብሰባ «በአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ” ላይ ከኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያ ጋር ለመወያየት የተዘጋጀ መድረከ ነበር። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ መንግሥት አምባሳደር አቶ ግርማ ብሩ አጠር ያለ የማስተዋወቅ ገለጻ በኋላ፣ ስለ ፭ ዓመቱ የዕድገትና …

ኢህአዴግ በሰሜን አሜሪካ ያካሄደው ስብሰባ ተቃውሞ ገጠመው Read more »

ኤርትራ በባህር ዳርቻዋ ላይ ተይዘዋል ስለተባሉት እንግሊዛውያን የመጀመሪያ መግለጫዋን አውጥታለች ። ጉዳዩን  ከፕሮፓጋንዳ እና ከዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ውጭ በትዕግሥት ስትከታተለው ቆይታለች። በቀጣይነትም የምታደርገው ይህንኑ ነው ሲል ባለፈው ዓርብ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ አስታውቋል። በሌላ በኩል የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር …

የኤርትራና የእንግሊዝ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ Read more »

የመድረክ አመራር አባላት በስብሰባው ላይ ሲናገሩ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት እየወሰዳቸው ያለውን አንዳንድ እርምጃዎች የሚስማሙባቸውና የማይቀበሏቸውም እንዳሉ ለያይተው አስቀምጠዋል። የወቅቱ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አሥራት መድረክ ከኤርትራ ጋር ያለውን ግንኙነት በሰላማዊና በሕጋዊ መንገድ መፈታት አለበት ብሎ ያምናል ብለዋል። አቶ ገብሩ በዓባይ ወንዝ …

መድረክ እሁድ ዕለት መቀሌ ከተማ ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄደ Read more »

ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት የልዑካን ቡድን በዩኤስ አሜሪካ እና በካናዳ በርካታ ስብሰባዎች አካሄደ። የትምህርት፡ የመከላከያ እና የፍትህን ጨምሮ አርባ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሚንስትሮች፡ ከፍተኛ ባለስልጣናትን እና የክልል መስተዳድር ፕሬዚደንቶች በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋ ስብሰባዎች ባካሄዱባቸው ከተሞች፡ ወኪላችን አበበ …

የወያኔ ልዑካን ቡድን ያሜሪካ ውይይት Read more »

በምርጫ አልተሸንፍኩም በማለት ዓለም ዓቀፍ እውቅና ከተሰጣቸው ከአላሳን ዋታራ ኃይሎች ጋር ሲዋጉ የከረሙት የአይቮሪ ኮስት ፕሬዝዳንት ሎሮን ባግቦ ተያዙ። የተቀናቃኛቸውን የአላሳን ዋታራን ቃል አቀባይ ጠቅሶ የጀርመን ዜና አገልግሎት DPA እንደዘገበው ባግቦ አቢዣን ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከቤተሰባቸው ጋር መያዛቸውን ቃል …

ባግቦ ተያዘ Read more »

  ቋሚ ሲኖዶስ ረቡዕ በዚህ ጉዳይ እንደሚነጋገር ይጠበቃል፤ (ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 11/2011)፦ በጥቂቶች ማስፈራሪያ ተልእኮውን ሳያጠናቅቅ የተመለሰው አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት ለቋሚ ሲኖዶስ ቀርቦ መፍትሔ እንዲፈለግ አለመደረጉ የሐዋሳን ምእመን እና ውጤቱን በገለልተኛነት የሚጠባበቀውን የክልሉን መንግሥት በእጅጉ እንዳሳዘነ የሐዋሳ ምእመናን ተወካዮች ገለጹ፡፡ …

ቋሚ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን አንድነት የሚያስጠብቅ እና ሕዝቡን የሚያረጋጋ የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጥ የሐዋሳ ምእመናን ተወካዮች ጠየቁ Read more »

አብዛኛውን ጊዜ በብስክሌት የማቋርጠውን ትልቁን የኤዶጋዋ ድልድይ ዛሬ በእግሬ ልሻገረው እና ከበስተማዶ ካሉት በርካታ የሃገሬ ልጆች ጋር ወጌን ልጠርቀው ነው። ቢያንስ ግማሽ ሰአት ያህል ሃሳቤን እያወጣሁ እና እያወረድኩ ወደፊት ማቅናት አለብኝ። እርግጠኛ ነኝ እንደበፊቱ በተስፋ የተሞሉ እና የተረጋጉ ውይይቶች እንደማይኖሩ፤ …

በጃፓን የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አበሳ Read more »

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚገባቸው የጦርነት ቋንቋ ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮ ከ10 ዓመት በፊት በጠራራ ፀሐይ አሻፈረኝ ያሉትን የሰላም ሐሳብ በወቅቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ለነበሩት ኮፊ አናን እኩለ ሌሊት ላይ ከእንቅልፋቸው ቀስቅሰው ተንበርክከው እቀበላለሁ ባላሉ ነበር፡፡

አምባሳደር ዶክተር ተውፊቅ አብዱላሂ ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ከሱዳን ጠረፍ 40 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘውና ቡምባዲ በምትባለው አካባቢ የሚገነባውን ታላቁ የሚሌኒም ግድብ የመሠረት ግንባታን መርቀዋል፡፡

መንግሥት ያዘጋጀው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ በፕሮቪደንት ፈንድ ታቅፈው ላልነበረ የግል ድርጅት ሠራተኞች ዋስትና እንደሚሰጥ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይገልጻል፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው አንዳንድ የግል ድርጅት ተቀጣሪዎች ረቂቅ አዋጁን በበጐ ጐኑ የተመለከቱት …

የግል ድርጅቶች ጡረታ ፈንድ የፈጠረው ብዥታ Read more »